ማሕደረ ዜና፣ የዩናይትድ ስቴትስ ነፃነት 250ኛ ዓመት ዝክርና ዉዝግብ
አዋጅ እንዲያረቅ አምስት አባላት ያሉት ኮሚቴ ሰየመ።አባላቱ ጆን አዳምስ፣ ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ ቶማስ ጃፈርሰን፣ ሮበርት አር ሊቪንግ ስቶን እና ሮጀር ሼርማን ናቸዉ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አዋጅ እንዲያረቅ አምስት አባላት ያሉት ኮሚቴ ሰየመ።አባላቱ ጆን አዳምስ፣ ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ ቶማስ ጃፈርሰን፣ ሮበርት አር ሊቪንግ ስቶን እና ሮጀር ሼርማን ናቸዉ

New ten-year strategy shifts attention toward grid reliability, rural feeder roads, logistics, affordable housing and private-sector-led job creation The World Bank Group has excluded large publicly financed power-generation projects, major highways and tourism from its priority areas in Ethiopia for the next decade, signalling a significant change in how...

የፖለቲካ ተንታኝ:- በአፍሪቃ ቀንድ ሊነሳ የሚችለው ጦርነት በሁሉም ወገን ላይ የሚያስከትለው አደጋ ቀላል ባለመሆኑ ውጥረቶች ሁሉ ሰላማዊ መንገድ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ናቸው፡፡

Ethiopia has completed the technical and administrative requirements needed to nominate the Central Ethiopia Rift Valley Geopark for inclusion in UNESCO’s Global Geoparks Network, a move authorities say could strengthen tourism investment and international recognition of the country’s geological heritage. The Ministry of Tourism said preparations for the...

ዛይሴ ኤልቦ በተባለ ቀበሌ ውስጥ በፀጥታ አባላት ተከፈተ በተባለ ተኩስ ሰዎች መገደላቸውን የዛይሴ ምርጫ ክልልን በመወከል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል ፡፡

Awash Insurance closed its fiscal year with record financial results, generating more than 6.1 billion birr in gross written premiums, officials announced. The figure represents a 35 percent increase compared with the previous year, cementing the firm’s position as the country’s private-sector leader. The company maintained its national market leadership...

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የፈተና ወረቀቶች ወደ ክልሉ አለመላካቸውን አስታውቀዋል። በመሆኑም ክልሉ የራሱን ፈተና አዘጋጅቶ ተማሪዎችን ሊፈትን መሆኑን ገልጸዋል፡፡

Ethiopia earned more than 10.7 billion US dollars from exports during the 2025/26 fiscal year, the highest annual export revenue in the country’s history, according to the Ministry of Trade and Regional Integration, underscoring a sharp increase in foreign exchange earnings as the government pushes to narrow chronic external imbalances. Trade Minister...

የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በትናንትናው ዕለት ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ዋና መቀመጫ በሆነችው ሃዋሳ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡

በትግራይ ክልል ዕድሜያቸው "እስከ 15 የሆኑ ልጆች" ጭምር "እየታፈኑ እና በሕገ ወጥ መንገድ እየተመለመሉ" መሆኑን ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች 'ሂውማት ራይትስ ዎች' ገለጸ። ተቋሙ፤ አሜሪካ እንዲሁም የአውሮፓ እና የአፍሪካ ኅብረቶች "የትግራይ ባለሥልጣናት የግዳጅ ምልመላውን እንዲያቋርጡ እና የተያዙ ልጆችን በሙሉ እንዲለቅቁ" የሚያስችል ጫና እንዲያደርጉ ጠይቋል።
