Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, February 19, 2025

10 stories

BBC Amharic·9:17 AM

የእስራኤል ወታደሮች በደቡባዊ ሊባኖስ በወረራ ከያዟቸው ግዛቶች ጠቅለው አለመውጣታቸው ተገለጸ

የእስራኤል ወታደሮች በደቡባዊ ሊባኖስ በወረራ ከያዟቸው ግዛቶች ጠቅለው አለመውጣታቸውን ተከትሎ የሊባኖስ መንግሥት የተኩስ አቁም ስምምነቱን የጣሰ ነው ብሎታል።

The Reporter·9:46 AM

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን በዓመት ከመንፈቅ ውስጥ ሥራ ለማስጀመር ቦርድ ተቋቋመ

ዳንጎቴ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦስትን ለማልማት ተስማምቷል ተብሏል ባለፉት ሁለት ወራት ከ75 በመቶ በላይ ሠራተኞች ከሥራ የተሰናበቱበት በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራ ላይ የሚገኘው የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን፣ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ ሙሉ...

BBC Amharic·8:01 AM

በሱዳን ከ200 የሚበልጡ ንጹኃን መረሸናቸውን የመብት ተሟጋቾች ተናገሩ

በሱዳን በሦስት ቀናት ውስጥ ከ200 የሚበልጡ ያልታጠቁ ሰዎች በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መገደላቸውን የአገር ውስጥ የመብቶች ቡድን አስታወቀ።

The Reporter·9:29 AM

የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለሁለት የተከፈለው አመራር ‹‹በችግሮቻችን ላይ ለመደራደር›› ያስችለናል ያለውን የሥነ ምግባር ሰነድ ከተፈራረመና የነበረውን ልዩነት በንግግርና በውይይት ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፣ ስምምነቱ አንድ ሳምንት ሳይሞላው አፍርሶ፣ የድርጅቱን 50ኛ...

BBC Amharic·7:45 AM

ትራምፕ "ጦርነቱን በመጀመር እና ስምምነት ላይ ባለመድረስ ዩክሬንን ወቀሱ"

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ አገራቸው ጦርነቱን በሰላም ለመቋጨት በተካሄደው የሳዑዲ አረቢያ የሰላም ንግግር ላይ እንድትገኝ አለመጋበዟ የሚያስገርም ነው ማለታቸውን ተከትሎ ትራምፕ ጠንከር ያለ ወቀሳ አቀረቡ።

The Reporter·9:24 AM

ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ

የአንድ ኩንታል ማዳበሪያ ዋጋ 13‚000 ብር ይደርሳል ተብሏል ድጎማ የተደረገበት የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩን በአማራ ክልል የዳሞት ኅብረት ሥራ ዩኒየን አስታወቀ፡፡ የዩኒየኑ ሥራ አስኪያጅ አቶ አገሬ ጥጋቡ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የፌዴራል መንግሥት በአንድ...

BBC Amharic·6:56 AM

አሜሪካ ፊቷን ያዞረችባት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እየተዋጋች የመቀጠል አቅም አላት?

የዩክሬን ዋነኛ አጋር የሆነችው አሜሪካ የምትሰጠው እርዳታን ባቆመችበት እና ወደፊት ሊሰጥ የሚችል ድጋፍን ልትቀንስ እንደምትችል እየጠቆመች ባለበት በዚህ ጊዜ፣ በጦርነት የተጎዳው የዩክሬን ኢኮኖሚ ሌላ የውጊያ ዓመትን መቋቋም ይችል ይሆን?

The Reporter·9:22 AM

በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በጎንደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

በአገር አቀፍ ደረጃ ከጥቁር አንበሳና ከጅማ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታሎች ቀጥሎ  ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በቅርቡ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን፣ የጎንደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር በርካታ የካንሰር ታማሚዎችን ተደራሽ እንደሚያደርግ፣ የጎንደር ጤና ሳይንስ...

BBC Amharic·6:53 AM

20 ዓመት የሞላው ዩቲዩብ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተጠቃሚዎች አሉት?

የዓለማችን ግዙፉ የተንቀሳቃሽ ምሥሎች ማጋሪያው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ዩቲዩብ መሥራት ከጀመረ ሁለት አስርት ዓመታት ደፈነ። የተመሠረት በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 14/2005 ነው። የዚህ የቪዲዮ ማጋሪያ መድረክ መሥራቾች ጃዌድ፣ ቻድ እና ስቲቭ ይባላሉ።

The Reporter·9:19 AM

ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ

የፍርድ ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ዕቅድ ማውጣቱን አስታውቋል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጥበቃና ከለላ ጉዳይን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች የያዘ ‹‹የፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ›› በክልሉ ምክር ቤት መፅደቁን ገለጸ፡፡ በክልሉ በተለዩ ዕርከኖች ባሉ ፍርድ ቤቶች የሚሰጡ...

Advertisement
Previous pageNext page