Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, February 20, 2025

4 stories

BBC Amharic·8:03 AM

ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪን 'አምባገነን' ማለታቸው ቅሬታን ፈጠረ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን "አምባገነን" ብለው መጥራታቸው የሁለቱን መሪዎች መቃቃር ይበልጥ አባብሶታል። ትራምፕ ይህንን ያሉት ዜሌንስኪ ኪየቭ የተገለለችበት እና በሳዑዲ አረቢያ ለተደረገው በአሜሪካ እና ሩሲያ ንግግር በሰጡት ምላሽ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በሚተዳደረው በሞስኮ "የሐሰት መረጃ ላይ ነው" በማለት ከወቀሱ በኋላ ነው።

BBC Amharic·7:49 AM

በስህተት የሌላ ጥንዶችን ልጅ አርግዛ የወለደችው አሜሪካዊት ክስ መሰረተች

አሜሪካዊቷ እናት ሳታውቅ የራሷ ያልሆነን ወንድ ልጅ እንድታረግዝና እንድትወልድ ያደረገው የአይቪኤፍ (IVF) ክሊኒክ ላይ ክስ መሰረተች።

BBC Amharic·7:01 AM

ታዳጊዎች ያለዕድሜያቸው የወር አበባ እንዲያዩ የአየር ብክለት እንዴት ምክንያት ይሆናል?

ከቀደመው ትውልድ ጋር ሲነጻጸር ያለዕድሜያቸው የወር አበባ የሚያዩ ታዳጊዎች መበራከት ተመራማሪዎችን አሳስቧል። አንድ አዲስ ጥናት በአሜሪካ የሚኖሩ ታዳጊዎች የመጀመሪያ የወር አበባቸውን ከትክክለኛው ዕድሜያቸው ቀድመው እንደሚያዩ አመልክቷል። ለዚህም ለተበከለ አየር መጋለጣቸው እንደ አንድ ምክንያት ተጠቅሷል።

BBC Amharic·6:58 AM

በአፋችን ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያ የወደፊት የአእምሮ ጤናችን አመላካች ሊሆን ይችላል?

Wednesday, February 19, 2025

6 stories

BBC Amharic·4:05 PM

የአማራ ክልል ዳኞች ያለመታሰር እና ያለመከሰስ ከለላ ተሰጣቸው

በአማራ ክልል የሚገኙ ዳኞች "እጅ ከፍንጅ ካልተገኙ በቀር" እንዳይያዙ እና እንዳይከሰሱ የሚደነግግ አዋጅ በክልሉ ምክር ቤት ጸቀደ። አዋጁ፤ ዳኞች ከሥራቸው ጋር በተያያዘ "ለፈጸሙት ወይም ሳይፈጽሙት ለቀሩት ድርጊት" ክስ ሊቀርብባቸው እንዳማይችልም ይደነግጋል።

Shega·10:00 AM

Dashen Bank, Accion, & Mastercard to Launch Innovation Hub for Ethiopian MSMEs

Ethiopia-exports.com is piloting a portal where industry players can access a long list of agricultural commodities, trace their source, and assess quality before conducting a transaction. By Munir ShemsuAn ambitious startup is working on tokenization of coffee in Ethiopia powered by Ethereum's blockchain. Waga looks to leverage smart contracts and IoT's in the endeavor. By Etenat Awol

BBC Amharic·11:04 AM

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ስምምነት ላይ ለመድረስ የመጀመሪያውን ዙር የቴክኒክ ድርድር አካሄዱ

ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር በተደረሰ የባሕር በር መግባቢያ ስምምነት ውጥረት ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ድርድር በቱርክ መዲና አንካራ አካሄዱ። ሁለቱ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ልዩነታቸውን በሰላም ቋጭተው ስምምነት ላይ ለመድረስ በሚያደርጉት ጥረት አሸማጋይ የሆነችው ቱርክ፤ የቴክኒክ ድርድሩ የአንካራውን ስምምነት የተከተለ መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሥሪያ ቤቷ በኩል ባወጣችው መግለጫ አመልክታለች።

The Reporter·9:54 AM

መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ

የፌዴራል መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚገኙ የፋኖና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ፣ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካይነት እንዲመክር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ የፓርላማ አባላቱ ይህንን ጥያቄ ያቀረቡት የሦስት ዓመት የሥራ ጊዜውን...

BBC Amharic·9:24 AM

በፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች የተባለች የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ቁጣ ቀሰቀሰ

በሰሜን ምስራቅ ፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች በሚል ጥቃት በተፈፀመባት የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ተጠርጥረው ሁለት ጥንዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

The Reporter·9:49 AM

ደንበኞች ከአገር ውስጥ ትራንስፎርመር አቅራቢ እንዳይገዙ ተከለከሉ

ደንበኞች ከሚፈልጉት የአገር ውስጥ አቅራቢ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ትራንስፎርመር በጊዜያዊነት እንዳይገዙ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አገልግሎቱ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሁሉም የክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶች በላከው ሰርኩላር፣ ደንበኞች (ተቋማት) በራሳቸው የኃይል ማከፋፈያ...

Advertisement
Previous pageNext page