Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, February 19, 2025

2 stories

The Reporter·9:19 AM

ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ

የፍርድ ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ዕቅድ ማውጣቱን አስታውቋል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጥበቃና ከለላ ጉዳይን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች የያዘ ‹‹የፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ›› በክልሉ ምክር ቤት መፅደቁን ገለጸ፡፡ በክልሉ በተለዩ ዕርከኖች ባሉ ፍርድ ቤቶች የሚሰጡ...

The Reporter·9:11 AM

ለብራንድ ምርቶች ጥበቃ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ሕግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

ለግብርና ምርቶችና ለዕደ ጥበብ ውጤቶች ብራንድ አስፈላጊው ጥበቃ እንዲደረግላቸውና የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው ለማስቻል የሚረዳ ረቂቅ ሕግ በመዘጋጀት ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ከሙሌ ሚክስ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር ‹‹የንግድ ምልክት ምንነትና የብራንድ...

Tuesday, February 18, 2025

8 stories

BBC Amharic·8:07 PM

የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራ ላይ "የትንኮሳ ዘመቻ ከፍቷል" - የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል

የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት "ባለፉት ወራት" በአሥመራ ላይ "ምክንያት የለሽ እና የተጠናከረ የትንኮሳ ዘመቻ ከፍቷል" በማለት ከሰሱ። ኢትዮጵያ፤ ቀጣናውን "የከበቡት" ችግሮች "መፍለቂያ እና ማዕከል ናት" ያሉት ሚኒስትሩ፤ አገራቸው በኢትዮጵያ "የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት" እንደሌላት አመለክተዋል።

BBC Amharic·3:05 PM

በፓኪስታን የ13 ዓመቷን የቤት ሰራተኛ 'ቸኮሌት ሰርቃለች' በሚል የገደሉ ጥንዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ

BBC Amharic·11:49 AM

የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ አደባባይ ያወጡት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት

የትግራይ ጦርነትን ያበቃው የፕሪቶሪያው ስምምነትን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው ግንኙነት ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ አዳጋች ሆኖ ቆይቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሁለቱም ወገኖች በኩል የሚንጸባረቁት አቋሞች ግንኙነቱ ከመቀዛቀዝም ያለፈ መሆኑን ያመለክታሉ። አሁን ደግሞ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ በፕሬዝዳንት ኢሳያስ ላይ ያቀረቡት ክስ የአገራቱ ግንኙነት ያለበትን ሁኔታ ጠቋሚ ነው።

BBC Amharic·8:26 AM

የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ክፍለ ዓለማትን የሚያዳርስ የኢንተርኔት ገመድ ሊዘረጋ ነው

BBC Amharic·8:10 AM

የትራምፕ አስተዳደር በመቶዎች የሚቆጠሩ የበረራ ደኅንነት ሠራተኞችን አባረረ

BBC Amharic·7:37 AM

በካናዳ አየር ማረፊያ አውሮፕላን ተገልብጦ ሶስት ሰዎች ቢጎዱም የሞት አደጋ እንዳልተከሰተ ተዘገበ

BBC Amharic·6:58 AM

የስማርት ስልኮች ተፈላጊነት ሊቀንስ ይችላል?

ስማርት ስልኮች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተራቀቁ ቢመጡም፣ አነስተኛ ጥቅም የሚሰጡ ቀደምት ስልኮችን የሚፈልጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። የስማርት ስልኮችን ገጽታ የለወጠው አይፎን ገበያ ላይ ከዋለ 17 ዓመት ይዟል። ያሁኑ ትውልድ ያለ ስማርት ስልክ ሕይወት ምን ሊመስል እንደሚችል አያውቅም። ነገር ግን ለመደወል እና የጽሁፍ መልዕክት ለመለዋወጥ ብቻ የሚያገለግሉ ስልኮች ተፈላጊነት እየጨመረ ነው።

BBC Amharic·6:57 AM

የ780 ሚሊዮን ዶላር ቢትኮይን የጠፋበት እንግሊዛዊ የከተማዋን ቆሻሻ መጣያ ለመግዛት ሃሳብ አቀረበ

Advertisement
Previous pageNext page