Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, February 12, 2025

10 stories

BBC Amharic·11:39 AM

በአሜሪካ የኢሚግሬሽን ባለሥልጣን ቁጥጥር ስር የነበረው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሕይወቱ አለፈ

The Reporter·9:24 AM

የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሰላም ማስከበር እንዲሳተፍ ምክክሩ መቀጠሉ ተገለጸ

የ38ኛው አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ከ35 በላይ መሪዎች ይታደማሉ ተብሏል የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ እንዲሳተፍ በአፍሪካ ኅብረት ማዕቀፍ ምክክሩ መቀጠሉን፣ ሒደቱ በመልካም ውጤት እንደሚቋጭ ተስፋ እንዳላቸው፣ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ መልዕክተኛ ሒሩት ዘመነ (አምባሳደር)...

BBC Amharic·10:05 AM

ኢሎን መስክ 'ወጪ ቅነሳ' በሚል የአሜሪካ መሥሪያ ቤቶችን "ማተረማመሱን" አስተባበለ

ኤለን መስክ 'ወጪ ቅነሳ' በሚል የአሜሪካ መሥሪያ ቤቶችን "ማተረማመሱን" አስተባበለ

The Reporter·9:18 AM

ገንዘብ ሚኒስቴር መጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል ያለውን የዕዳ ሽግሽግ ድርድር አይኤምኤፍ አረጋገጠ

አበዳሪዎች የክፍያ ጊዜ ለማራዘም የአገሮች ፋይናንስ አቋምን ጨምሮ የሰላም ሁኔታ እንደሚጠና ተገልጿል የገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከቡድን ሀያ አባል አገሮች የጋራ ማዕቀፍ ሥር ከተካተቱ አገሮች ጋር የምታደርገው የዕዳ ሽግሽግ ድርድር፣ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ስለመድረሱ ይፋ...

BBC Amharic·9:49 AM

ዩኬ እና አሜሪካ አለም አቀፉን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስምምነት ለመፈረም አሻፈረኝ አሉ

ዩናይትድ ኪንግደም እና አሜሪካ አለም አቀፉን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) ስምምነት አንፈርምም አሉ።

The Reporter·9:09 AM

ኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ

ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው እንደሚችል ገልጿል ‹‹ሕጋዊ ከሆኑ አንድም ሰው እንዲጎዳ ስለማንፈልግ እናስተናግዳቸዋለን›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወነ ባለው የኮሪደር ፕሮጀክት ምክንያት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ይኖሩ የነበሩና ያለ ምትክና...

BBC Amharic·8:09 AM

ትራምፕ አሜሪካ ጋዛን እንደምትወስድ በድጋሚ አረጋገጡ

ትራምፕ አሜሪካ ጋዛን እንደምትወስድ በድጋሚ አረጋገጡ

The Reporter·8:55 AM

በምዕራብ ጎንደር ዞን ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ እንደገና ባገረሸው የኮሌራ ወራርሽኝ ምክንያት ስድስት ሰዎች መሞታቸውን፣ የወረዳው ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቋራ ወረዳ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብነት ደሴ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በርሜል...

BBC Amharic·8:01 AM

ሐማስ እስከ መጪው ቅዳሜ ታጋቾችን ካልለቀቀ ጦርነት እንደምትጀምር እስራኤል አስጠነቀቀች

ሐማስ እስከ መጪው ቅዳሜ፣ የካቲት 8/ 2017 ዓ.ም እኩለ ቀን ድረስ ታጋቾችን ካልለቀቀ የጋዛ ተኩስ አቁም ተሽሮ ጦርነት እንደሚጀምሩ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስጠነቀቁ።

The Reporter·8:15 AM

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሪጅዮ ፖሊታን ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ፣ ሕገ መንግሥቱን የሚጣረስና የተለያዩ ችግሮችን እንዲስፋፉ የሚያደርግ ነው ሲሉ፣ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ገለጹ፡፡ ክልሉ ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ከዚህ በፊት በዞኖች ሥር የነበሩ የወላይታ...

Advertisement
Previous pageNext page