Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, February 13, 2025

4 stories

BBC Amharic·8:19 AM

የዩኤስኤይድ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና ተስተጓጉሏል- የዓለም ጤና ድርጅት

የዩኤስአይዲ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና እና ሌሎች አገልግሎቶች መቋረጣቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አስታወቁ።

BBC Amharic·7:24 AM

ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ከተወያዩ በኋላ ከዩክሬን ጋር ንግግር እንደሚጀመር ተናገሩ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን እና ከዩክሬኑ አቻቸው ዘለንስኪ ጋር በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸው በሁለቱ አገራት መካከል የሚካሄደውን ጦርነት ለማቆም ውይይት እንደሚጀመር አስታውቀዋል።ትራምፕ ዩክሬን እኤአ ከ2014 በፊት ወደ ነበራት ድንበር ትመለሳለች ተብሎ የማይታሰብ መሆኑን በዋይት ሀውስ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

BBC Amharic·7:01 AM

የሰው ልጅ ለአንድ ዓመት በማርስ ላይ መቆየት ምን ሊመስል ይችላል?

ከጥቂት አስርት ዓመታት በፊት ወደ ቀይዋ ፕላሌት ማርስ የሚደረግ ጉዞን በልቦለድ ፊልሞች ብቻ የምንመለከተው ነገር ነበር። ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂ ዘምኖ፤ የተመራማሪዎች እውቅት እና ፍላጎት ዳብሮ ወደ ማርስ የሚደረግ ጉዞ እውነት ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ አለ። ለዚህም ቅድመ ዝግጅት በሚመመስል ሁኔታ የሰው ልጅ ወደ ማርስ ለመጓዝ ቢነሳ ረዥሙን ጉዞ እና ተስማሚ ባልሆነ ቦታ መኖርን ለማላመድ አራት ሰዎች በማርስ አምሳያ ወደተሠራ ቦታ ከዓመት በፊት ተልከው ነበር።

BBC Amharic·6:57 AM

በአዲስ አበባ ብዙ ሰዎች 'የቫይታሚን ዲ' እጥረት አለባችሁ የሚባሉት በስህተት ነው?

ኸዲጃ እና ሪሐና እህትማማቾች ናቸው። ሁለቱም በተለያየ ምክንያት፣ በተለያዩ ቀናት ሐኪም ጎብኝተው ሁለቱም የቫይታሚን-ዲ እጥረት አላባችሁት ተባሉ። በሥራ ቦታ የሚያውቋቸው ሌሎች በርካታ ሰዎችም እንዲያ መባላቸውን ስለሚያውቁ ተገረሙ። ነገር ግን ሁኔታውን ከምር አልወሰዱትም፤ እንዲሁ ባለሙያዎቹ በዘፈቀደ 'የለጠፉባቸው እጥረት' አድርገው ወሰዱት። የጤና ባለሙያዎች ግን ነገሩ ወዲህ ነው ይላሉ።

Wednesday, February 12, 2025

6 stories

The Reporter·6:44 PM

የአየር መንገዱን አሠራር ጥሰዋል በተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሮ ሠራተኞች ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

- የሕግ ክፍሉ ክስ መመሥረት የሚቻልባቸውን ሁኔታዎች እየተመለከተ ነው ተብሏል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስታወቂያና የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች ዕውቅና ውጪ፣ በቅጥር ግቢው ውስጥ የፎቶና የቪዲዮ ቀረፃዎች እንዲካሄዱ ፈቃድ ሰጥተዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ክፍል ሠራተኞች...

BBC Amharic·2:49 PM

ኤቨርተን ከሊቨርፑል፡ የመርሲሳይ ደርቢ ለመጨረሻ ጊዜ በጉዲሰን ፓርክ ይደረጋል

Shega·12:00 PM

Crypto Cherries: Can Tokenization of Coffee Brew Dividends for Ethiopia’s Farmers?

Back in November, NBE mandated that all citizens must register for a national digital ID “Fayda", to open a bank account before a series of deadlines. By Team ShegaThe platform directly connects importers with transporters, bypassing the traditional broker-mediated system. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·1:57 PM

አሜሪካ ሶማሊያ ውስጥ በፈጸመችው ጥቃት ቁልፍ የአይሲስ መልማይን መግደሏን ገለጸች

The Reporter·9:32 AM

አይኤምኤፍ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ሆኖ እንዲሠራ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ

‹‹ማዕከላዊ ባንክ ውሳኔዎቹን በመረጃ ላይ ብቻ ተመሥርቶ ካላሳለፈ አገሪቱንም ሆነ ኢኮኖሚውን አይጠቅምም›› ክርስታሊና ጆርጂዬቫ፣ የአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመንግሥት ተፅዕኖ ውጪ ሆኖ በራሱ ለመወሰን የሚያስችለው ተቋማዊ ነፃነት መረጋገጥ...

BBC Amharic·11:39 AM

በአሜሪካ የኢሚግሬሽን ባለሥልጣን ቁጥጥር ስር የነበረው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሕይወቱ አለፈ

Advertisement
Previous pageNext page