የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሪጅዮ ፖሊታን ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ፣ ሕገ መንግሥቱን የሚጣረስና የተለያዩ ችግሮችን እንዲስፋፉ የሚያደርግ ነው ሲሉ፣ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ገለጹ፡፡ ክልሉ ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ከዚህ በፊት በዞኖች ሥር የነበሩ የወላይታ...
The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሪጅዮ ፖሊታን ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ፣ ሕገ መንግሥቱን የሚጣረስና የተለያዩ ችግሮችን እንዲስፋፉ የሚያደርግ ነው ሲሉ፣ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ገለጹ፡፡ ክልሉ ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ከዚህ በፊት በዞኖች ሥር የነበሩ የወላይታ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከደንበኞች ለወራት ሳያስከፍል የቆየውን ውዝፍ ዕዳ ከሚቀጥለው ክፍያቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት ደንበኞች ከመስከረም ጀምሮ ውዝፍ የታክሱ ዕዳ እንዳለባቸው፣ የአገልግሎቱ ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ...

በዓለም ላይ በሕዝባዊ አገልግሎቶች ዘርፍ ያለውን የሙስና ሁኔታ እየተከታተለ ዓመታዊ ሪፖርት የሚያወጣው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተጠናቀቀው የአውሮፓውያኑ 2024 ዓመት የአገራትን የሙስና ደረጃን ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ የ180 የዓለም አገራትን የሙስና ደረጃ ያወጣ ሲሆን ከፍተኛውን ነጥብ በማግኘት ሙስና በጣም በዝቅተኛ ደረጃ የሚገኝባቸው ፖለቲካዊ አለመረጋጋት እና ግጭት የሌለባቸው አገራት ሲሆኑ፣ ሙስና ሥር የሰደደባቸው ደግሞ ግጭት እና ቀውስ ያለባቸው አገራት መሆናቸውን አመልክቷል።

ዘመናዊ ግብይትን ያሳልጣል የተባለለትንና ሰዎች የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ገበያ ወጥተው ሳይሆን ባሉበት ሆነው የዲጂታል ግብይት መፈጸም የሚያስችላቸውን ሥራ በጋራ ለመሥራት አፍሪካ ሪኔሰንስ ቴሌቪዥን ሰርቪስ (አርትስ ቲቪ) እና አሪፍ ፔይ የአጋርነት ስምምነት የካቲት 3 ቀን 2017...

The platform directly connects importers with transporters, bypassing the traditional broker-mediated system. By Daniel MetaferiyaThe UN's World Economic Situation and Prospects 2025 outlines lingering debt sustainability risks, balance of payments constraints, and a shrinking fiscal space across Africa. By Munir Shemsu




