Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, February 10, 2025

8 stories

BBC Amharic·4:45 PM

ቢቢሲ በጦርነት ቀጣና ለሚገኙ ሕፃናት ትምህርት መስጠት ጀመረ

BBC Amharic·3:32 PM

በትራምፕ ታሪፍ የተጣለባት ቻይና የአጻፋ እርምጃ ወሰደች

BBC Amharic·2:35 PM

ትራምፕ የአሜሪካ አንድ ሳንቲም እንዳይመረት ለግምጃ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጡ

BBC Amharic·9:39 AM

የእስራኤል ወታደሮች ጋዛን ለሁለት ከከፈለው ኮሪደር ወጡ

እስራኤል የጋዛ ሰርጥን ለሁለት በመክፈል የጦር ቀጣና በማለት ከፈረጀችው ኮሪደር ጦሯን አስወጣች።

BBC Amharic·7:54 AM

የስሪላንካ ሚኒስትር ለመብራት መቋረጥ አንድ 'ዱርዬ' ዝንጀሮን ተጠያቂ አደረጉ

የስሪላንካ ሚኒስትር በአገሪቱ ለመብራት መቋረጥ አንድ 'ዱርዬ' ዝንጀሮን ተጠያቂ አደረጉ

BBC Amharic·7:45 AM

በሊቢያ የ28 ስደተኞች የጅምላ መቃብር መገኘቱን ባለስልጣናቱ አስታወቁ

በደቡብ ምስራቅ ሊቢያ በረሃ ቢያንስ የ28 ስደተኞች አስከሬን የያዘ የጅምላ መቃብር መገኘቱን የአገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።

BBC Amharic·7:08 AM

ባለንበት ዘመን የወጣቶች በካንሰር የመያዝ ዕድል እየጨመረ መምጣት ምክንያቱ ምንድን ነው?

BBC Amharic·7:06 AM

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከሠራተኞች ደመወዝ የፓርቲ አባልነት መዋጮ እንዳይቆርጡ የሚከለክል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የፖለቲካ ፓርቲ አባልነት መዋጮን ከሠራተኞቻቸው ደመወዝ ላይ "በቀጥታ" እየቆረጡ ለፓርቲዎች እንዳያስገቡ የሚከለክል ረቂቅ ሕግ አዘጋጀ። ረቂቁ ሕጉ፤ በሁሉም አካባቢዎች በተመሳሳይ ጊዜ ጠቅላላ ምርጫ ማካሄድ በማይቻልበት ጊዜ ምርጫው "በተለያየ ጊዜ" ሊካሄድ እንደሚችልም ይደነግጋል።

Sunday, February 9, 2025

2 stories

BBC Amharic·10:18 AM

የትራምፕ አስተዳደር ከሕክምና ምርመር ወጪዎች 4 ቢሊዮን ዶላር ለመቀነስ ወሰነ

The Reporter·3:10 AM

የተሰደዱ ፖለቲከኞችን ከመንግሥት ጋር እንዲነጋገሩ ለማድረግ ጥረት መጀመሩ ተነገረ

በውጭ አገሮች የተሰደዱና መንግሥትን ሲቃወሙ የቆዩ ፖለቲከኞች ወደ አገር ቤት ገብተው ከመንግሥት ጋርም ሆነ ከሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች ጋር በጋራ የሚወያዩበት መድረክ ለመፍጠር ጥረት መጀመሩ ተነገረ፡፡ ሆርን ፒስ ኢንስቲትዩት በተባለና አሜሪካ አገር በተመሠረተ ሲቪክ ማኅበር በኩል...

Advertisement
Previous pageNext page