Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 9, 2025

10 stories

BBC Amharic·9:31 AM

ኢላን መስክ የአሜሪካ ግምዣ ቤት መረጃዎችን እንዳይመለከት በፍርድ ቤት ታገደ

The Reporter·3:09 AM

ኮሚሽኑ ለስድስት ዓመታት ከአገሮች ጋር ምንም ዓይነት ስምምነት አለመፈጸሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በስድስት ተከታታይ ዓመታት ዓለም አቀፍ ሕጎች መሠረት ያደረጉ ምንም ዓይነት የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት፣ ማስፋፊያና ጥበቃ ስምምነቶችን አለመፈራረሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ። ጥያቄው የተነሳው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

BBC Amharic·9:09 AM

ፎቶዎቿ በጓደኛዋ ዲፕፌክ በተባለው ቴክኖሎጂ ወሲባዊ ይዘት እንዲኖራቸው የተደረጉባት ወጣት

The Reporter·3:08 AM

በፀጥታ መደፍረስ ሽፋን የዜጎች መብት እየተረገጠ መሆኑ በፓርላማ ተነገረ

‹‹በፀጥታ መደፍረስ ውስጥ የዜጎች መብት እየተረገጠ ነው›› ሲሉ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ወ/ሮ እፀገነት መንግሥቱ ተናገሩ፡፡ ‹‹የዜጎች ሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ በርካታ ወንጀሎች እየተበራከቱ የመጡበት አዝማሚያ እንዳለ እናውቃለን›› ያሉት ሰብሳቢዋ፣ ቋሚ...

BBC Amharic·8:51 AM

"ትራምፕ ካናዳን ወደ አሜሪካ መጠቅለል የሚሹት ከልባቸው ነው" ጀስቲን ትሩዶ

The Reporter·3:06 AM

የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ኖራ በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገለጸ

ለማዳበሪያ ግዥ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ተመድቧል ተብሏል የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ከአገር ውስጥ ፋብሪካዎች የኖራ ግዥ ለመፈጸም በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ዓርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የ2017/18 የምርት ዘመን የማዳበሪያ...

BBC Amharic·7:53 AM

በአሜሪካ አላስካ ግዛት በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 10 ሰዎች ሞቱ

The Reporter·3:05 AM

ባለፉት ስድስት ወራት 620 እናቶች በወሊድ ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ

ከ330 በላይ ሕፃናት በምግብ እጥረት ሞተዋል ተብሏል በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ ከወሊድ ጋር በተያያዘ 620 እናቶች መሞታቸውን፣ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለፓርላማ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው የ2017 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት የሥራ ክንውን ሪፖርቱን ጥር 28...

BBC Amharic·7:27 AM

ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በተረከቡ በሁለተኛው ሳምንት ያሳለፏቸው 10 ውሳኔዎች

BBC Amharic·7:27 AM

ወላጆች የማያውቋቸው ልጆች ራሳቸውን እንዲያጠፉ የሚያበረታቱ ድረ ገጾች

Advertisement
Previous pageNext page