Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 9, 2025

5 stories

The Reporter·3:04 AM

‹‹ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት ሁላችንም የሰላም ሰባኪ መሆን ይኖርብናል›› የሃይማኖት አባቶች

‹‹በምንሠራው ጥፋት፣ በምንፈጽመው በደል፣ በምናፈሰው የንፁኃን ደም፣ በአፈንጋጭነታችንና በክፋታችን የተነሳ ሁላችንም ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት፣ ፍቅርን ማስቀደምና ሰላምን መስበክ ይኖርብናል፤›› ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡ የሃይማኖት አባቶች ማሳሰቢያውን የሰጡት ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሲቪልና የሙያ...

The Reporter·3:03 AM

ከቀለብ ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤት ግርግር ለማስነሳት የሚፈልጉ ታራሚዎች መኖራቸው ለፓርላማ ተገለጸ

ለማረሚያ ቤት የተሠራው ውኃ ወደ ከተማ በመወሰዱ ውኃ በቦቴ እየገዛ ነው ተብሏል የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከተደረገው የቀለብ ማስተካከያ ጋር ምላሽ ያገኛል ተብሎ  ሲጠበቅ የነበረው የታራሚዎች የቀለብ ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ፣ በቀለብ ሰበብ ግርግር...

The Reporter·3:02 AM

አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ

የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሚዲያው ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን አጀንዳዎች አስረክቧል አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ11 ክልሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሒደቱን በማጠናቀቅ፣ በመጪዎቹ ሁለትና ሦስት ሳምንታት በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) ሐሙስ ጥር...

The Reporter·3:01 AM

ሕገወጥ ደላሎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን ማረጋገጡን ፓርላማው አስታወቀ

ሕገወጥ ደላሎች አሁንም በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን በድንገተኛ የመስክ ምልከታ ማረጋገጡን፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብና በጎፋ...

The Reporter·3:00 AM

የፌዴራል መንግሥት የትግራይን ሕዝብ ደኅንነት እንዲያስጠብቅ ተጠየቀ

በማንኛውም ቅጽበት ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ሥጋት ተፈጥሯል በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም. ተመሥርቶ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ‹‹ፈንቅል ትግራይ›› የተሰኘ የወጣቶች ንቅናቄ መሪ የነበሩት አቶ ገብረ ሚካኤል ተስፋይ የሚገኙበት ኮሚቴ አስተባባሪነት በአዲስ...

Saturday, February 8, 2025

5 stories

Shega·11:30 AM

Ethiopia’s Freight Transporters Debut Platform Bidding to Digitize Logistics Network

Dizzit has raised around $600K in a single round of pre-seed funding and targets raising around $5 million in second-round funding in July. By Munir ShemsuAccording to Orbis International, around 5.4 million people in Ethiopia are living with blindness or vision loss. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·10:05 AM

የዩኤስኤይድ ሠራተኞች የግዳጅ እረፍት እንዲወጡ የሚያዘው የትራምፕ ውሳኔ ታገደ

BBC Amharic·8:50 AM

በአዲሱ የመሬት ሕጓ ምክንያት ትርምፕ አሜሪካ ለደቡብ አፍሪካ የምትሰጠው ድጋፍ እንዲቋረጥ አዘዙ

BBC Amharic·7:56 AM

ትራምፕ የጆ ባይደንን የደኅንነት መረጃዎችን የማግኘት እና ሌሎች መብቶችን እንደሚያግዱ አሳወቁ

BBC Amharic·7:55 AM

የሱዳን ጦር በዋና ከተማዋ አቅራቢያ የሚገኙ ቁልፍ ስፍራዎችን መቆጣጠሩ ተነገረ

Advertisement
Previous pageNext page