Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, February 6, 2025

7 stories

BBC Amharic·3:12 PM

ከአውዳሚ ጦርነት ማግስት ወደ ሌላ የውዝግብ አዙሪት ውስጥ የገባችው ጋዛ

ጋዛ ለ15 ወራት በጦርነት ውስጥ አልፋለች። 85 በመቶ የሚሆኑ ነዋሪዎቿ ተፈናቅለዋል። ከ45 ሺህ በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የግዛቷ ሁለት ሦስተኛ የሚሆነው ግንባታ ወድሟል። ይህንን መልሶ ለመገንባት ዓመታትን ይፈልጋል። በዚህ ሁኔታ ላይ የምትገኘው ጋዛ አሁን ደግሞ ሌላ የውዝግብ አጀንዳ ተከፍቶላታል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "እቆጣጠራታለሁ" ብለዋል።

BBC Amharic·10:35 AM

ዶናልድ ትራምፕ ፆታቸውን የቀየሩ ወንዶች በሴቶች ስፖርት ላይ እንዳይወዳደሩ የሚያግድ ውሳኔ አሳለፉ

BBC Amharic·9:52 AM

የአርጀንቲናው ፕሬዝዳንት ሀገራቸው ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነት እንድትወጣ አዘዙ

BBC Amharic·8:13 AM

ፍልስጤማውያን እና የአረብ ሀገራት የትራምፕን ጋዛን የመቆጣጠር ዕቅድ ተቃወሙ

BBC Amharic·7:00 AM

ናይጄሪያ ውስጥ በትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 17 ሕጻናት ሞቱ

BBC Amharic·7:00 AM

ወላጆችን እያሳሰበ ያለው ከ6 ዓመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎች የወር አበባ እንዲያዩ የሚያደርጉ ምክንያቶች

ዕድገት በሴቶች ወይም በወንዶች ሰውነት ውስጥ ያለ ሂደት ሲሆን፣ ይህም የመራቢያ አካላትን ያካትታል። ይህ የዕድገት ለውጥ በሴቶች ላይ ከ8 ዓመት እስከ 13 ድረስ፣ በወንዶች ላይ ደግሞ ከ9 ዓመት እስከ 14 ድረስ ይስተዋላል። በልጆች ላይ ለሚታየው የዕድገት መፍጠን ምክንያቱ ምንድን ነው?

BBC Amharic·7:00 AM

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ምን ያህል እርዳታ ስታገኝ ነበር? ትራምፕ ዩኤስኤይድን መዝጋት ይችላሉ?

ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን መመለሳቸውን ተከትሎ ከወሰዷቸው ነውጥ የፈጠሩ እርምጃዎች መካከል በመላው ዓለም በተለያዩ መስኮች ድጋፍ በማድረግ የሚታወቀውን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድረጅትን (ዩኤስኤይድ) የተመለከተው አንዱ ነው። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከአሜሪካ ምን ያህል እርዳታ እና ድጋፍ አገኘች? ትራምፕ ዩኤስኤይድን መዝጋት ይችላሉ?

Wednesday, February 5, 2025

3 stories

BBC Amharic·12:07 PM

"አሜሪካ ጋዛን ትቆጣጠራለች፤ ፍልስጥኤማውያንም ወደ ሌላ ቦታ ይሰፍራሉ"፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ

Shega·12:00 PM

Cross-Border African Startup Dizzitup Eyes Ethiopian Market

EIH has 40 state-owned enterprises under its portfolio, including Africa’s biggest national carrier, Ethiopian Airlines, and one of the continent’s largest telecom operators in the form of Ethio Tel. By Etenat AwolThe Great Rift Valley Innovation Summit is an initiative by the Ethiopian Diaspora Trust Fund. By Etenat Awol

The Reporter·10:30 AM

አይኤምኤፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባፀደቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅ ላይ ጥያቄ አነሳ

ምክረ ሐሳቡ ተቀባይነት ካላገኘ በቀረበው ብድር ማዕቀፍ ላይ ቅድመ ሁኔታ ሊጥል ይችላል የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በቅርቡ በሕዝብ በተወካዮች ምክር ቤት በፀደቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ውስጥ ሊካተቱ ይገባሉ ያላቸው መሠረታዊ ማሻሻያዎች ሳይካተቱ መቅረታቸውን...

Advertisement
Previous pageNext page