Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, February 5, 2025

10 stories

The Reporter·10:28 AM

የጂቡቲ መንግሥት የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ

ከሰሞኑ የጂቡቲ መንግሥት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር ጥሶ በንፁኃን ዜጎች ላይ የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ እንደማይገባ፣ በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡ የአፋር አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ግንባርና የአፋር ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የጂቡቲ...

BBC Amharic·8:19 AM

ትራምፕ በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያን ወደ ሌላ ቦታ "እንዲሰፍሩ" እንደሚፈልጉ ተናገሩ

The Reporter·10:25 AM

የከበሩ ማዕድናትና ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ ከኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ የወሮታ ክፍያ መወሰኛ መመርያ ወጣ

ገንዘብ ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ፣ የንግድ ማጭበርበር፣ የከበሩ ማዕድናትና የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውርን በተመለከተ በጥቆማ የሚቀርብ መረጃ አሰጣጥ፣ አመዘጋገብ፣ አያያዝና የወሮታ ክፍያን የሚወስን መመርያ አወጣ። ከጥር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ የሆነው የገንዘብ ሚኒስቴር መመርያ ቁጥር 1042/2017 ወሮታ የሚከፈልበትን...

BBC Amharic·7:45 AM

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ከትራምፕ ጋር ያለውን ውጥረት ለማርገብ ለኢላን መስክ ስልክ ደወሉ

The Reporter·10:00 AM

ከምርጫ ቦርድ ማሻሻያ አዋጅ በርካታ ድጋጌዎች እንዲሻሩና በአዲስ እንዲተኩ ኢሕአፓ ጠየቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011ን ለማሻሻል የቀረቡ በርካታ ድንጋጌዎች ተሽረው በአዲስ እንዲተኩ፣ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ጥያቄ አቀረበ፡፡ ብዙዎቹ ድንጋጌዎች ገዳቢና የዴሞክራሲ ሥርዓት ያቀጭጫሉ ብሏል፡፡ ፓርቲው ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም....

BBC Amharic·7:08 AM

ቆሻሻ አስወጋጆች ቴሌቪዥን እና ኮምፒውተሮችን የሚያቃጥሉት ለምንድነው?

The Reporter·9:58 AM

ከሕዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ የተቋቋሙ ኩባንያዎች አክሲዮኖችን ጨምሮ ሌሎች መረጃዎችንም እንዲያቀርቡ ተጠየቁ

በያሬድ ንጉሤ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከሕዝብ ገንዘብ በመሰብሰብ የተቋቋሙና በተለይም በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍና ኢንዱስትሪ ሳይገደብ፣ ከ50 በላይ የአክሲዮን ባለቤቶች ያሏቸው ኩባንያዎች፣ ስለተቋማቸው በርካታ ዝርዝር መረጃዎችን እንዲያቀርቡለት ጠይቋል፡፡ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017...

BBC Amharic·7:08 AM

ከፍተኛ ገንዘብ እያስከፈለ የሴቶችን መቀመጫ የሚያሳድግ አደገኛ መርፌ የሚወጋው ግለሰብ

The Reporter·9:46 AM

ልማት ባንክ ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ተመላሽ ማድረጉን አስታወቀ

ፓርላማው አፈጻጸሙ ከፍተኛ ችግር አለበት ብሏል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱ፣ ከ11.3 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ተመላሽ ማድረጉን፣ ይህም ከዕቅዱ በአንድ ቢሊዮን ብር የላቀ መሆኑን አስታወቀ። ጥር 23 እና...

Shega·7:00 AM

Ethiopian Social Enterprise Creates Braille Engraved Menus for Visually Impaired Patrons

The Great Rift Valley Innovation Summit is an initiative by the Ethiopian Diaspora Trust Fund. By Etenat AwolThe fifth phase of the safety net program, lasting until 2026, was launched in 2021 with the hopes of helping up to nine million people economically vulnerable Ethiopians annually. By Munir Shemsu

Advertisement
Previous pageNext page