ከአሜሪካ ድጋፍ ተቀባይ የነበሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ዕገዳ ተጣለ
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የገንዘብ ድጋፍ ያገኙ የነበሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ንብረትና ገንዘብ ላይ ዕግድ ጣለ። ባለሥልጣኑ ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ ከሰሞኑ በዩኤስኤአይዲ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የገንዘብ ድጋፍ ያገኙ የነበሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ንብረትና ገንዘብ ላይ ዕግድ ጣለ። ባለሥልጣኑ ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ ከሰሞኑ በዩኤስኤአይዲ...

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ መመርያ አውጥቶ ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የጣሪያና ግድግዳ ግብር፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሥርቶ መመርያው የወጣው ቢሮው በሌለው ሥልጣን መሆኑ ተረጋግጦ እንዲሻር ውሳኔ ቢሰጥም፣ የከተማው ገቢዎች ቢሮ ግን...
ሕገወጥ ደላሎችን ከሎጀስቲክስ ዘርፍ ያስወጣል የተባለ የዲጂታል ቴክኖሎጂ በጭነት ትራንስፖርት ላይ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽንና የዩናይትድ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ሲስተም ከትናንት በስቲያ ሰኞ ጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ባደረጉት የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ...

የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኙ ድርጅቶች ያለ ባለስልጣኑ "ፈቃድ" ሀብት እና ገንዘብ እንዳያስተላልፉ እንዲሁም እንዳይሸጡ ከልክሏል። መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ ይህንን ውሳኔ የሚተላለፉ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድም ጠቁሟል።



ተቃዋሚው እናት ፓርቲ የቤት ግብር ማሻሻያን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ላይ የመሰረተውን ክስ መርታቱን ተከትሎ ውሳኔውን ለማስፈጸም መዝገብ እንደሚከፍት አስታወቀ።

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት የድንበር ግዛቶቿ ላይ ባሉ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯን አስታወቀች።የኬንያ መንግሥት የጦሩ አባላት ተደብቀውባቸዋል ባላቸው የማርሳቤት እና ኢሲዮሎ ግዛቶች ላይ "ወንጀለኞችን ማስወገድ" የተሰኘ ከፍተኛ የፀጥታ ዘመቻ ባለፈው ወር፣ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም. መጀመሩን ገልጿል።

የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት የሆነውን ዩኤስኤድን ከውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ጋር ለማዋሐድ መወጠኑን ተከትሎ ሰኞ ዕለት ሠራተኞች ዋሽንግተን ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጉ የአማፂዎች ትብብር ቡድን ከዛሬ ማክሰኞ፣ጥር 27/2017 ዓ.ም የሚጀምር የሰብዓዊ የተኩስ አቁም አውጇል።
