Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, August 11, 2026

10 stories

DW Amharic·9:02 PM

በስፔንዋ ራስ ገዝ ከተማ ሴኡታ የተፈጠረው ቀውስ

ሴኡታ ለመድረስ አልመው የውሀ ሲሳይ ሆነው የቀሩም አሉ። ባለሥልጣናት በወቅቱ በዋና ሴኡታ ለመግባት ሙከራ ካደረጉት መካከል የሞቱት ቁጥር 83 መድረሱን በዚህ ሳምንት ይፋ አድርገዋል።

StockMarket.et·6:38 PM

Amhara Bank Appoints Yihnalem Aknaw as New CEO

Amhara Bank appoints Yihnalem Aknaw as CEO, bringing 25 years of banking experience at Dashen Bank and leadership in strategy, transformation, retail, SME, and investment banking.

DW Amharic·8:02 PM

ኢትዮጵያውያን ለሶማሊያ ኅይሎች ያስረከቡት የስምሪት ቀጠና

የአፍሪቃ ኀብረት በሶማሊያ ያሉ የፀጥታ ስራዎችን ደረጃ በደረጃ ለሀገሪቱ ኃይሎች ማስተላለፉን ቀጥሏል ።

Birr Metrics·5:06 PM

Addis Chamber Announces 6th MATEX Expo in November, Expecting Over 150 Global Exhibitors

The Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations has announced that the 6th International Manufacturing, Technology and Cosmetics Expo (MATEX-ETHIOPIA 2026) will take place from November 3–5, 2026, at the Addis Ababa International Convention Center. The chamber stated that the trade fair aims to connect local and international companies,...

DW Amharic·8:02 PM

በግልገል በለስ ከተማ በደረሰ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ

በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ታጣቂዎች ዛሬ አደረሱት በተባለ ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች አመለከቱ።

Birr Metrics·4:01 PM

Afreximbank Approves €110M Financing for Chad’s Infrastructure and Industrial Push

The African Export-Import Bank has approved a 110 million euro financing package for Chad to support infrastructure and industrial development, the bank announced. The facility will be structured as a complementary funding stream alongside local-currency contributions, a model intended to reduce currency pressures and enhance investment efficiency,...

DW Amharic·8:02 PM

ለሰብአዊ መብት ሥጋት የደቀነ «የጦርነት አዝማሚያ» አለ ተባለ

«ቅድሚያ ለሰብአዊ መብት-ኢትዮጵያ» የተባለው የመብት ድርጅት በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል ኃይሎች መካከል አሳሳቢ ያለው "ውጥረት" መጨመሩን ገለጠ

Birr Metrics·3:57 PM

Central Bank Raises Forex Auction to $125 Mln as it Expands Dollar Sales

The National Bank of Ethiopia will offer 125 million US dollars to commercial banks at its latest foreign exchange auction on Wednesday, increasing the amount available through the auction system as the central bank implements a planned expansion of dollar sales. The auction, the 25th conducted by the central bank, will be held on Aug....

DW Amharic·8:02 PM

በኢትዮጵያ ለዓይን ህክምና ዐይን የነበሩት ዶክተር ጳውሎስ ቀንዓ ሲታወሱ

በመጠኑ ለእናንተ ለማጋራት በቅርብ የሚያውቋቸው ተማሪዎችና የሙያ አጋሮቻቸውን ጠይቀናል።

DW Amharic·6:00 PM

በኮሪደር ልማት ዕልባት ያላገኘው የአዲስ አበባ የጎርፍ አደጋ

ጀሞ 3 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ12 ዓመት ታዳጊ በደራሽ ጎርፍ ተወስዶ መጥፋቱ፣ የከተማዋ የኮሪደር ልማት ከመሬት በታች ያለውን የጎርፍ ስጋት በዘላቂነት አለመቅረፉን አመላክቷል።

Advertisement
Previous pageNext page