ጨረር ሲነካቸው በረራቸው የሚስተጓጎል በሺዎች የሚቆጠሩ የኤርባስ አውሮፕላኖች ታገዱ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ከሁሉም የሦስተኛው ዓለም አገራት" ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚያደርግ "ዘላቂ ዕገዳ" ለመጣል ዕቅድ አዳላቸው በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አስታወቁ። ትርምፕ ይህንን ዕቅዳቸውን ያስታወቁት በአሜሪካውያን ዘንድ የሚከበረውን "የምስጋና ቀን" በዓልን ምክንያት በማድረግ ባሰፈሩት መልዕክት ላይ ነው።



ከአፈር ማዳበሪያ ግዢ ጋር በተያያዘ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የሌሎች የመንግሥት ተቋማት አስራ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቀ። አስራ አንዱ ግለሰቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ክስ ተመስርቶባቸው "ወደ ማረሚያ ቤት መውረዳቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።



