Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, August 29, 2025

10 stories

BBC Amharic·2:44 PM

የፋኖ ኃይሎች እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት 'የተኩስ አቁም' ንግግር ማድረጋቸውን አስተባበሉ

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች መደበኛ ያልሆነ የግጭት የማቆም ንግግር አድርገዋል መባሉን አስተባበሉ። በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱት ታጣቂዎች የጋራ ዓላማ እየፈለጉ ነው በሚል በተሠራጨው ዘገባ፣ ቡድኖቹን "ታሪካዊ ጠላቶች" በማለት ሁለቱ አማፂ ኃይሎች በአሜሪካ መደበኛ ያልሆነ ንግግር ማድረጋቸውን ጠቁሟል።

BBC Amharic·12:44 PM

ሊቨርፑል ከአርሰናል እና የሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሑድ ይከናወናሉ። ለዋንጫው ትልቅ ግምት የተሰጣቸው ሊቨርፑል እና አርሰናል እሑድ የሚያከናውኑት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል። የጨዋታዎቹን ውጤት የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን እንደሚከተለው ገምቷል።

BBC Amharic·11:18 AM

የደቡብ ትግራይ አስተዳዳሪ የነበሩት ሐፍቱ ኪሮስ ከሥልጣናቸው ከተነሱ በኋላ ወዴት ሄዱ?

BBC Amharic·10:59 AM

በኢትዮጵያ ስለሚገነባው ግዙፍ የማዳበሪያ ፋብሪካ አንዳንድ እውነታዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በጋራ በአፍሪካ ግዙፍ ከሚባሉት መካከል የሚጠቀስ የማዳበሪያ ፋብሪካ በሶማሌ ክልል ውስጥ ሊገነቡ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ቁልፍ ቁልፍ የመዋዕለ ነዋይ ተቋማትን የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በተፈራረመው ስምምነት ፋብሪካው በሁለቱ ወገኖች የጋራ ድርሻ የሚመራ ነው።

BBC Amharic·10:58 AM

ዩናይትድ ኪንግደም፣ፈረንሳይ እና ጀርመን በኢራን ላይ እንደገና ማዕቀብ ሊጥሉ ነው

BBC Amharic·8:33 AM

የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ ገዢ ትራምፕ ከኃላፊነታቸው ሊያባርሯቸው በመሞከራቸው ክስ መሰረቱ

BBC Amharic·8:13 AM

ከአሜሪካ የተባረሩ የመጀመሪያዎቹ ሰባት ስደተኞች ሩዋንዳ ደረሱ

BBC Amharic·7:55 AM

የአሜሪካ የበሽታዎች መከላከያ ኃላፊ፣ ሲዲሲ ዳይሬክተር ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

BBC Amharic·7:02 AM

ኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም. ልታስመርቅ ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም. የአፍሪካ መሪዎች እና ሌሎች የተጋበዙ እንግዶች በሚገኙበት እንደሚመረቅ በኬንያ የኢትዮጵያ ምክትል አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ተናገሩ። ከአምስት ሺህ ሜጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት በአፍሪካ ግዙፉ እንደሆነ የተነገረለት ሕዳሴ ግድብ ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው ሲካሄድ ቆይቷል።

BBC Amharic·7:02 AM

በጉበቷ ውስጥ እርግዝና ተፈጥሮ ሳይታወቅ የተሰቃየችው እናት፤ እንዲህ ያለው እርግዝና እንዴት ይፈጠራል?

Advertisement
Previous pageNext page