Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 23, 2025

8 stories

The Reporter·9:31 AM

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔና የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ እንዳይተገበሩ ትዕዛዝ ተሰጠ

ከዓመት በፊት ግንቦት 6 እና ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያደረጋቸው አስቸኳይና መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ፣ እንዲሁም የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ እንዳይተገበር...

BBC Amharic·8:15 AM

ልጃቸውን እየገፋች የነበረችው ባለቤቱን በስለት 26 ጊዜ ወግቶ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ

በዩናይትድ ኪንግደም የሰባት ወር ጨቅላ ልጃቸውን መንገድ ላይ እየገፋች የነበረችውን ባለቤቱን በስለት በተደጋጋሚ ወግቶ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ።

The Reporter·9:30 AM

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር...

BBC Amharic·7:51 AM

የትራምፕ አስተዳደር አሜሪካን በድጋሚ ከዩኔስኮ አባልነት አስወጣ

አሜሪካ፤ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅትን (ዩኔስኮ) "ከፋፋይ ባህላዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን" ይደግፋል በማለት ከስሳ፤ ኤጀንሲውን ለቅቃ እንደምትወጣ አስታወቀች።

The Reporter·9:30 AM

የአሜሪካ የታሪፍ ውሳኔ ለኢትዮጵያ ቡና...

BBC Amharic·6:56 AM

ቻይና መገንባት የጀመረችው የዓለማችን ትልቁ ግድብ በሕንድ ላይ የፈጠረው ስጋት

The Reporter·9:30 AM

በአዲሱ በጀት ዓመት የውጭ ምንዛሪ...

BBC Amharic·6:55 AM

'ከሞት አፋፍ የሚመልስ ነው' በሚባልለት የዘረ መል ምህንድስና ላይ የሚሠራው ኢትዮጵያዊ

የዘረ መል ምህንድስና በሰውነት ውስጥ ችግር የገጠመውን ዘረ መል አስወግዶ በሌላ ዘረ መል መተካት፣ ጤናማ ያልሆነን የዘረ መል ክፍል ቆርጦ ማውጣት፣ ወደ ሰውነት ጤናማ ዘረ መል ማከል እና ወደ ሰውነት ማስገባት ዋነኛ የዘረ መል ምህንድስና ዓይነቶች ናቸው። የዘረ መል ምህንድስና ምንድን ነው? የሕክምናውን ዘርፍስ እንዴት እየለወጠ ይገኛል? በሚለው ዙሪያ የዘረ መል ምህንድስና ተመራማሪው ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

Tuesday, July 22, 2025

2 stories

BBC Amharic·5:49 PM

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር በስልክ ተወያዩ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ውይይቱ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም. መደረጉን ያመለከተው የቃል አቀባይ ጽህፈት ቤቱ በሁለቱ አገራት እና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ባለሥልጣናቱ መነጋጋራቸውን ጠቅሷል።

BBC Amharic·12:05 PM

በደቡብ ትግራይ የፀጥታ ኃይሎች "የአስተዳደር ለውጥ" ለማድረግ መሰማራታቸውን ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ አስታወቁ

Advertisement
Previous pageNext page