ኦነግና ኦፌኮን ጨምሮ ሌሎችም የፖለቲካ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day







የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ሐምሌ 9/2017 ዓ.ም. ለአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል የኢትዮጵያ መንግሥት ለተባበሩት መንግሥታት ባቀረበው ክስ፣ በኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግጭት፣ ለጦርነት ስለሚደረገው ዝግጅት እና ከጀርባ አሉ ስላሏቸው አካላት አንስተው ተናግረዋል።

‹‹ውሳኔው ሲወሰን ያነጋገረን አካል የለም›› የታክሲ አሽከርካሪዎች ‹‹ሥራው ሳይጀመር እንግልት አለ መባሉ ውሳኔውን ያለመቀበል ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር አሳማኝ አይደለም›› የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጋርመንትና ከጋርመንት ወደ...
