Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, July 20, 2025

9 stories

The Reporter·12:05 AM

ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ባለመወሰኑ የተቀጣሪዎች ሕይወት አደጋ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ

በርካታ አገሮች የሚተገብሩትና በኢትዮጵያ ለዓመታት ሲጠየቅ የቆየው ‹‹የተቀጣሪዎች የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ይወሰን›› ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ፣ ሠራተኞች እየጨመረ በመጣ የዋጋ ንረት ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ ነው...

BBC Amharic·8:10 AM

ትራምፕ ላይ የተከሰተው የደም ሥር ችግር ምንድን ነው? ምን ያህል ለሕይወት አስጊ ነው?

The Reporter·12:04 AM

ማኅበረሰቡ በግጭቶች ምክንያት ልጆቹን ማስተማር አልቻለም ሲል የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ገለጸ

በአገሪቱ በሚፈጠሩ የተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ‹‹የተማረ ይግድለኝ›› በሚል ብሒሉ የሚታወቀው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ፣ ልጆችን ትምህርት ቤት ልኮ ማስተማር አለመቻሉን የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ...

BBC Amharic·8:09 AM

ሚኒስትሩ ላይ ከባድ ክስ አቅርበው በደቡብ አፍሪካ ነውጥ የፈጠሩት ፖሊስ

The Reporter·12:03 AM

የቤት ሠራተኞችን በተመለከተ የሕግ ማዕቀፍና ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲዘጋጅ ተጠየቀ

የቤት ሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ሊዘጋጅላቸው እንደሚገባና አጠቃላይ መብታቸውን የሚያስጠብቅ የሕግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ በጥናት ተመላከተ፡፡ ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (ኤፍኤስኤስ) ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም....

BBC Amharic·8:05 AM

ዩክሬን ከሩሲያ ጋር አዲስ ዙር ውይይት እንዲደረግ ትፈልጋለች

The Reporter·12:01 AM

መንግሥት የሴቶች የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ በትኩረት እንዲሠራ ኦክስፋም አሳሰበ

በግጭትና የተፈጥሮ አደጋዎች ሰለባ ለሆኑ ሴቶች ድጋፍ እንዲደረግ ተጠይቋል መንግሥት አነስተኛ ይዞታ ያላቸው ምግብ አምራች ሴት አርሶና አርብቶ አደሮችን አቅም ለማሳደግና የምግብ ዋስትናቸውን ለማረጋገጥ በትኩረት...

The Reporter·12:00 AM

በአማራ ክልል ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች ማዳበሪያ ለማግኘት መቸገራቸውን ገለፁ

‹‹በፀጥታ ችግሩ ምክንያት በነፃነት ተንቀሳቅሶ ለማድረስ ዕንቅፋቶች አሉ›› የግብርና ሚኒስቴር ‹‹የማዳበሪያ ሥርጭቱን ጨምሮ አጠቃላይ የግብርና ሥራውን የሚያስተጓጉል ሁኔታ የለም›› የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ በአማራ ክልል...

The Reporter·12:00 AM

ኅብረት ባንክ አቶ ንጉሡ ገብረ እግዚአብሔርን ለዋና ሥራ አስፈጻሚነት አጨ

Saturday, July 19, 2025

1 stories

BBC Amharic·10:35 AM

'ታዳጊዎችን በወሲብ ንግድ ካሰማራው' ኤፕስቴይን ጋር የተጠቀሱት ትራምፕ ዋል ስትሪት ጆርናልን ከሰሱ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታዳጊዎችን በወሲብ ንግድ ማሰማራት ጨምሮ በሌሎች ወሲባዊ ወንጀሎች ክስ ተመስርተውበት የነበረው ጄፈሪ ኤፕስቴይን ጋር የነበራቸውን ጓደኝነት አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ ዋል ስትሪት ጆርናል እና ባለቤቱን ሩፐርት መርዶክን ከሰሱ።

Advertisement
Previous pageNext page