ትራምፕ የደም ሥር ችግር እንዳጋጠማቸው ዋይት ሐውስ አስታወቀ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day





መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የሠራተኞች የገቢ ግብር አዋጅ መነሻን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል። በተለይ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ረቂቁ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥረት ከማድረግ ባሻገር የራሱን ሃሳብም አቅርቦ ነበር። ነገር ግን ሃሳቡ ተቀባይነት ሳያገኝ ውይይት የተደረገበት ረቂቅ ባለበት ጸድቋል። በዚህ ላይ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ምን ይላሉ?


ከሁለት ሳምንት በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው እና 'ሰራተኞች ላይ ያለውን የኑሮ ውድነት ጫና ያላገናዘበ ነው' በሚል ተቃውሞ ሲቀርብበት የነበረው የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ፤ ከደመወዝ የሚቆረጠውን ታክስ በተመለከተ ማስተካከያ ሳይደረግበት ጸደቀ።

ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀለ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ረቡዕ፣ ሐምሌ 9/ 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ ያረፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ካረፈ በኋላ ቀላል አደጋ ገጥሞት እንደነበር መንገደኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

በደቡብ ስፔን በሚገኝ ትንሽ ከተማ ውስጥ በጡረተኛ ግለሰብ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ምክንያት የተፈጠረውን ፀረ ስደተኛ አመፅ ተከትሎ በአጠቃላይ 14 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ተጨማሪ ፖሊስ ተሰማራ።
