Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 16, 2025

10 stories

BBC Amharic·2:15 PM

በኩባ "ለማኝ የለም" ያሉት ሚኒስትር በበረታባቸው ጫና ከስልጣን ለቀቁ

በኩባ "ለማኝ የለም" ብለው የተናገሩት የአገሪቱ የሰራተኛ ሚኒስትርታ ኢሌና ፌይቶ ካብሬራ በደረሰባቸው ጫና ምክንያት ከስልጣን ለመልቀቅ መገደዳቸው ተገለጸ።

The Reporter·2:00 PM

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ስለፕሬዚዳንት ትራምፕ...

BBC Amharic·2:09 PM

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታጣቂዎች ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ተገድለው፤ ስድስት ነዋሪዎች ታገቱ

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን እና ሕጻናትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መታገታቸውን የሟች ቤተሰቦች፣ ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣን ገለጹ። ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለስልጣን፤ የቅማንት ማኅበረሰብ መኖሪያ በሆነው ጎዶ ሞላሊት ቀበሌ ለተፈጸመው ጥቃት "የፋኖ" ታጣቂዎችን ተጠያቂ አድርገዋል።

The Reporter·2:00 PM

የሕግ ክፍተቶችን ለማሟላት በሚል ለውይይት...

BBC Amharic·1:43 PM

ትራምፕ በሕዳሴ ግድብ ላይ "ፍትሃዊ ስምምነት" እንዲደረስ ጥሪ አቅርበዋል ሲሉ የግብፁ ፕሬዚዳንት አወደሱ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ላይ በሰጡት አስተያየት "ፍትሃዊ ስምምነት" እንዲደረስ ጥሪ አቅርበዋል ሲሉ የግብፁ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ አወደሱ። ትራምፕ ሰኞ፣ ሐምሌ 7/2017 ዓ.ም. አሜሪካ የ[ሕዳሴ] ግድብን አገራቸው "በገንዘብ ደግፋለች" እንዲሁም ግድቡ "ወደ ናይል የሚሄደውን ውሃ የሚዘጋ" ነው የሚሉ አወዛጋቢ ንግግር ዋሺንግተን ውስጥ ማድረጋቸው ይታወሳል።

The Reporter·2:00 PM

ዳንጎቴ ግሩፕ በሸገር ከተማ የሲሚንቶ...

BBC Amharic·11:06 AM

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት 82 የአይኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

The Reporter·10:50 AM

ዓባይ ባንክ ከውጭ ባንኮች ጋር አብሮ የመሥራት አማራጭን በመከተል ንግግር መጀመሩን ተገለጸ

BBC Amharic·9:35 AM

እስራኤል ከሃይማኖት ግጭት በኋላ ወደ ድሩዝ ከተማ እየገቡ የነበሩ የሶሪያ ወታደሮችን በቦምብ ደበደበች

እስራኤል ለሁለት ቀናት የዘለቀውን አስከፊ የሃይማኖት ግጭት ተከትሎ የድሩዝ ህዝቦች በብዛት ወደሚኖሩባት ከተማ እየገቡ የነበሩ የሶሪያ መንግስት ወታደሮች ላይ በሱዌይዳ ዙሪያ የቦምብ ድብደባ መፈጸሟን ተናገረች።

The Reporter·10:48 AM

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያጋጠሙትን ቀውሶች በመፍታት ከታክስ በፊት ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ

Advertisement
Previous pageNext page