Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 16, 2025

9 stories

The Reporter·10:48 AM

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያጋጠሙትን ቀውሶች በመፍታት ከታክስ በፊት ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ

BBC Amharic·9:35 AM

እስራኤል ከሃይማኖት ግጭት በኋላ ወደ ድሩዝ ከተማ እየገቡ የነበሩ የሶሪያ ወታደሮችን በቦምብ ደበደበች

እስራኤል ለሁለት ቀናት የዘለቀውን አስከፊ የሃይማኖት ግጭት ተከትሎ የድሩዝ ህዝቦች በብዛት ወደሚኖሩባት ከተማ እየገቡ የነበሩ የሶሪያ መንግስት ወታደሮች ላይ በሱዌይዳ ዙሪያ የቦምብ ድብደባ መፈጸሟን ተናገረች።

The Reporter·9:21 AM

ኢትዮጵያ በሥርዓተ ፆታ እኩልነትና የጤና አገልግሎቶች ላይ ያላት አፈጻጸም አዝጋሚ መሆኑን ተመድ በሪፖርቱ አስታወቀ

ኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ እኩልነት፣ የሥነ ተዋልዶ መብቶች፣ የፆታዊና የጤና አገልግሎቶችን ተደራሽ ማድረግን በተመለከተ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ ግቦችን (ICPD) ለማሳካት የምታደርገው ጥረት አዝጋሚና ያልተመጣጠነ...

BBC Amharic·8:25 AM

የዓለም አንጋፋው የማራቶን ሯጭ በ114 ዓመታቸው በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ

የዓለማችን በዕድሜ ትልቁ የማራቶን ሯጭ እንደሆኑ የሚነገርላቸው እንግሊዛዊ ህንዳዊ ፋውጃ ሲንግ በህንድ በ114 ዓመታቸው በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

The Reporter·9:12 AM

የፌዴራል ገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ሥራ ላይ ከዋለ የውጭ ኢንቨስትመንት ሊጎዳ እንደሚችል ተነገረ

ኪሳራው የተረጋገጠ ድርጅትን መንግሥት ኪሳራውን ይጋራል ተብሏል የፌዴራል ገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ተግባራዊ ከተደረገ የአገሪቱን የውጭ ኢንቨስትመንት ሊጎዳ እንደሚችል ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አሳሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

BBC Amharic·8:04 AM

'በፑቲን ቅር ብሰኝም፤ተስፋዬ አልተሟጠጠም' ፕሬዚዳንት ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ላይ "ቅር እንደተሰኙባቸው" ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ልዩ የስልክ ቆይታ ተናገሩ።

The Reporter·9:07 AM

በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ አካል ጉዳተኞች የሚኖሩት ከከተማ ውጪ መሆኑን የዩኒሴፍ ጥናት አመላከተ

በኢትዮጵያ ከሚገኙ አካል ጉዳተኞች 66 በመቶ የሚሆኑት በገጠር እንዲሁም ቀሪ 34 በመቶ ደግሞ በከተማ የሚገኙ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከተባበሩት መንግሥታት ሕፃናት መርጃ...

BBC Amharic·7:01 AM

እርግዝናን የሞት እና የሕይወት ጉዳይ የሚያደርገው አሳሳቢው የጤና እክል

BBC Amharic·7:00 AM

የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነርን ጨምሮ ሁለት ኮሚሽነሮች የሥራ ዘመናቸው ሳይጠናቀቅ መልቀቂያ አስገቡ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና የዘርፍ ኮሚሽነር የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መለሰ እና የሴቶች፣ ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን መብቶች ኮሚሽነር የሆኑት ርግበ ገ/ሐዋርያ ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ምንጮችች ገልፀዋል።

Tuesday, July 15, 2025

1 stories

BBC Amharic·2:21 PM

ትራምፕ ከኔቶ ዋና ፀሐፊ ጋር ስለ ግብፅ እና [ሕዳሴ] ግድብ ምን አሉ?

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ላይ በ50 ቀናት ስምምነት ላይ ካልደረሰች ማዕቀብ እንደሚጣልባት ባስፈራሩበት ንግግራቸው፤ የ[ሕዳሴ] ግድብን አገራቸው "በገንዘብ ደግፋለች" እንዲሁም ግድቡ "ወደ ናይል የሚሄደውን ውሃ የሚዘጋ" ሲሉ አወዛጋቢ ንግግሮችን አድርገዋል።

Advertisement
Previous pageNext page