Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, July 15, 2025

9 stories

BBC Amharic·2:21 PM

ትራምፕ ከኔቶ ዋና ፀሐፊ ጋር ስለ ግብፅ እና [ሕዳሴ] ግድብ ምን አሉ?

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ላይ በ50 ቀናት ስምምነት ላይ ካልደረሰች ማዕቀብ እንደሚጣልባት ባስፈራሩበት ንግግራቸው፤ የ[ሕዳሴ] ግድብን አገራቸው "በገንዘብ ደግፋለች" እንዲሁም ግድቡ "ወደ ናይል የሚሄደውን ውሃ የሚዘጋ" ሲሉ አወዛጋቢ ንግግሮችን አድርገዋል።

BBC Amharic·12:42 PM

በኦሮሚያ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በተፈጸሙ ጥቃቶች ከ24 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

በኦሮሚያ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች በደረሰ ጥቃት እና ይህንን ተከትሎ በተፈጸመ የአጸፋ ጥቃት ቢያንስ 24 ሰዎች መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ነዋሪዎች፤ በኦሮሚያ ክልል ለተፈጸመው ጥቃት "ፋኖ" ሲሉ የጠሯቸውን ታጣቂዎች ተጠያቂ ያደረጉ ሲሆን፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነዋሪዎች ደግሞ ሌላኛው ጥቃት የተፈጸመው "በኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይሎች" እንደሆነ ተናግረዋል።

BBC Amharic·11:29 AM

ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ሠራተኞቹ በኢትዮጵያ መከላከያ መገደላቸውን አስታወቀ

ከአራት ዓመታት በፊት በትግራይ ጦርነት ወቅት በክልሉ የሰብዓዊ ተልእኮ ላይ የነበሩ ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን (ኤምኤስኤፍ) ሶስት ሰራተኞች "ሆን ተብሎ እና በግልጽ ተለይተው" በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት "ያነጣጠረ ግድያ" እንደተፈጸመባቸው ድርጅቱ አስታወቀ።

BBC Amharic·10:28 AM

በዩኬ ጥንዶቹ ልጃቸውን ከመንግሥት ማደጎ ለማስመለጥ በሚል ሲጠፉ በመሞቷ በቸልተኝነት ግድያ ጥፋተኛ ተባሉ

በዩናይትድ ኪንግደም ሁለት ጥንዶች ልጃቸውን ከመንግሥት ማደጎ ለማስመለጥ ሲሞክሩ በመሞቷ በከባድ የቸልተኝነት ግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ።

BBC Amharic·10:07 AM

የቢዮንሴ ያልተለቀቀ ሙዚቃ የመኪና መስታወት ተሰብሮ መሰረቁ ተገለጸ

የታዋቂው አሜሪካዊት ሙዚቀኛ ቢዮንሴ ያልተለቀቁ ዘፈኖችን ጨምሮ ላፕቶፕ እና ሌሎች በርካታ ዕቃዎች በአትላንታ ከመኪና ውስጥ መሰረቃቸው ተገለጸ።

BBC Amharic·8:17 AM

ትራምፕ ለዩክሬን የጦር መሣሪያ ዕቅዳቸውን ይፋ ሲያደርጉ፤ በሩሲያ ላይ ታሪፍ ለመጣል ዛቱ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው በኔቶ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት) አጋርነት በኩል ለዩክሬን "ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎችን" እንደምትልክ ሲያሳውቁ፤ ሩሲያ ጦርነቱን በ50 ቀናት ለመቋጨት ስምምነት ላይ ካልደረሰች ታሪፍ እጥላለሁ ሲሉ ዛቱ።

BBC Amharic·8:03 AM

ህንድ አየር መንገዶች የቦይንግ አውሮፕላኖች የነዳጅ መቆጣጠሪያዎችን እንዲፈትሹ አዘዘች

በህንድ ለ260 ሰዎች ህይወት መቀጠፍ መንስዔ የቦይንግ አውሮፕላን ከተነሳ ከሰኮንዶች በኋላ የነዳጅ መቆጣጠሪያዎች ጠፍተው ወደ ሞተሩ የሚደርሰው ነዳጅ መቋረጡ መሆኑን ሪፖርት መውጣት ተከትሎ፤ህንድ አየር መንገዶች የአውሮፕላኑ ነዳጅ መቆጣጠሪያዎችን በጥብቅ እንዲፈትሹ መመሪያ አወጣች ።

BBC Amharic·6:47 AM

በውሃ እጥረት ምክንያት እየተወዛገቡ ያሉት አሜሪካ እና ሜክሲኮ

BBC Amharic·6:46 AM

አገራት ኒውክሌር መታጠቅ ይችላሉ? ያላቸው አገራትስ መሳሪያው እንዴት ሊኖራቸው ቻለ?

ዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ቦምብ ካፈነዳች ከሰማንያ ዓመታት በኋላ የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር የመካከለኛው ምሥራቅን ወደ ግጭት ቀጣና እየቀየረው ነው።በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ዘጠኝ አገራት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዳላቸው ይታወቃል። እንዴት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ሊታጠቁ ቻሉ? ሌሎች አገራትስ መሣሪያውን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን ማሳካት ይችላሉ?

Monday, July 14, 2025

1 stories

BBC Amharic·3:59 PM

የ92 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝዳንት አስከ 100 ዓመታቸው ለመምራት ምርጫ ሊወዳደሩ ነው

Advertisement
Previous pageNext page