ሩቢዮ አሜሪካ እና እስራኤል ላይ "አነጣጥረዋል" ባሏቸው የዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ ማዕቀብ ጣሉ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለው "ዕድገት ሳይሆን ሚራክል [ተዓምር] ነው" ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ምጣኔ ኃብታዊ ጉዳዮች ላይ በተናገሩበት ቃለ ምልልሳቸው የሠራተኞች የደመወዝ ጥያቄን አንስተዋል።



በባለፈው ዓመት የሐጅ ሥነ ሥርዓት ቢያንስ 1300 ሰዎች መሞታቸውን ሳዑዲ አረቢያ አስታውቃለች። አብዛኞቹም ሕይወታቸው ያለፈው በከፍተኛ ሙቀት ረጅም ርቀት ከተጓዙ በኋላ መሆኑ ተገልጿል።

መንግሥት ለተጠቃሚዎች በነጻ ይሰጥ የነበረው የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎት በክፍያ እንዲሆን እና የግል ዘርፍ ተዋንያን እንዲሳተፉበት የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ግንቦት 19/2017 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ "ባለብዙ ተዋንያን የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎትና አስተዳደር" አዋጅ ይሰኛል።

In a keynote at the African Union in Addis Ababa, Bill Gates reflected on 25 years of philanthropic work and announced a $200 billion commitment over the next 20 years. By Etenat AwolMyCharge, a local tech company just four months old, has launched a unique power bank rental service. Starting with over 60 locations, the company plans to expand to 150 stations by year's end. By Daniel Metaferiya

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያን ጨምሮ የአስራ ሁለት ዜጎች በስደተኝነትም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ የሚያግድ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። አሜሪካ በኤርትራ፣ በሱዳን እና በሶማሊያ ዜጎች ላይ ዕቀባውን ስትጥል ምን ምክንያት ሰጠች?

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ቀንድ አገራት የሆኑትን ኤርትራ እና ሶማሊያን ጨምሮ የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት ናቸው ባሏቸው የአስራ ሁለት አገራት ዜጎች ላይ ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን የሚከለክል ትዕዛዝ መፈረማቸውን ዋይት ሐውስ አስታውቋል።
