Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, June 5, 2025

7 stories

BBC Amharic·10:58 AM

በጋዛ ተኩስ እንዲቆም የሚጠይቀውን የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ አሜሪካ ውድቅ አደረገች

በጋዛ "ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ" የተኩስ አቁም እንዲደረግ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ አሜሪካ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው።

BBC Amharic·9:52 AM

ዩክሬን ላደረሰችው የድሮን ጥቃት ፑቲን የበቀል እርምጃ እንደሚወስዱ ትራምፕ አስጠነቀቁ

ዩክሬን በሩስያ የአየር ኃይል ሰፈሮች ላይ ላደረሰችው ጥቃት ፑቲን የበቀል እርምጃ እንደሚወስዱ መናገራቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንትንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።

BBC Amharic·9:40 AM

ቦይንግ በኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ አየር መንገድ አደጋዎች ላለመከሰስ 1.1 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ቦይንግ የ346 ሰዎችን ህይወት ለቀጠፉት የኢትዮጵያ እና የኢንዶኔዥያ አየር መንገዶች 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋዎች በወንጀል እንዳይከሰስ በሚል 1.1 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ።

BBC Amharic·7:54 AM

ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ በ12 አገራት ላይ የጉዞ ዕገዳ ጣሉ

BBC Amharic·6:45 AM

ታንዛኒያ ውስጥ የተደፈረው ኬንያዊው ተሟጋች "ለመኖር እየታገልኩ ነው" አለ

BBC Amharic·6:44 AM

ስለ ሐጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ሊታወቁ የሚገቡ አምስት እውነታዎች

BBC Amharic·6:43 AM

የኤርትራ ወታደሮች የያዟቸውን ግዛቶች "እነሱ ያውቋቸዋል" - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የኤርትራ መንግሥት ጦሩን ከኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛቶች እንዲያስወጣ ዓለም አቀፉ ማኅበረብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ ያቀረቡት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ የያዟቸውን ግዛቶችን በተመለከተ ከቢቢሲ ለቀረበላቸው ጥያቄ "እነሱ ያውቋቸዋል" ሲሉ ተናገሩ።

Wednesday, June 4, 2025

3 stories

Shega·5:00 PM

Wegagen Capital Goes into Business as Ethiopia’s First Investment Bank

The Addis Ababa based e-mobility startup Dodai has launched a battery swapping pilot, donating 40 electric bikes to the city and aiming to install several swap stations over the next six months. By Daniel MetaferiyaWegagen Bank’s Efoyta digital lending platform gets the green light from the National Bank of Ethiopia. Over 2.7 billion Birr disbursed in pilot phase, now going national. Kifiya's Qena powers it. By Team Shega

BBC Amharic·3:59 PM

የታሰሩት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል "በቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ" ስምምነት ተፈረመ

ላለፉት አራት ወራት በእስር ላይ የሚገኙት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል አቶ ዮሐንስ ተሰማ "ከእስር እንዲፈቱ" የሚያስችል ስምምነት በክልሉ መንግሥት እና በተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) መካከል መፈረሙ ተገለጸ።

BBC Amharic·3:08 PM

ስለ ኬንያ ፕሬዚዳንት ልጅ የህይወት ታሪክ የጻፈው ደራሲ ተከሰሰ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ሴት ልጅን አስመልክቶ የህይወት ታሪኳን የጻፈው ደራሲ ተከሰሰ።

Advertisement
Previous pageNext page