Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, June 4, 2025

10 stories

BBC Amharic·3:59 PM

የታሰሩት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል "በቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ" ስምምነት ተፈረመ

ላለፉት አራት ወራት በእስር ላይ የሚገኙት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል አቶ ዮሐንስ ተሰማ "ከእስር እንዲፈቱ" የሚያስችል ስምምነት በክልሉ መንግሥት እና በተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) መካከል መፈረሙ ተገለጸ።

BBC Amharic·3:08 PM

ስለ ኬንያ ፕሬዚዳንት ልጅ የህይወት ታሪክ የጻፈው ደራሲ ተከሰሰ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ሴት ልጅን አስመልክቶ የህይወት ታሪኳን የጻፈው ደራሲ ተከሰሰ።

BBC Amharic·12:30 PM

"ከውስን" ቦታዎች ውጪ በኢትዮጵያ "...ጉዳት እያደረሰ ያለ ግጭት የለም"- የሰላም ሚኒስትር

BBC Amharic·10:45 AM

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ባለሥልጣናት መካከል እየተጠናከረ የመጣው የቃላት ጦርነት

BBC Amharic·9:37 AM

ካናዳ ጥገኝነት ጠያቂዎችን የሚገድብ ረቂቅ ሕግ አቀረበች

BBC Amharic·8:09 AM

የእስራኤል ጦር በጋዛ የእርዳታ ማከፋፈያዎች "የጦርነት ቀጠና" ናቸው ብሎ ዘጋ

BBC Amharic·8:08 AM

የቻይና ዜጎች 'አደገኛ በሽታ አምጭ ተህዋሲያን' ወደ አሜሪካ በማስገባት ተከሰሱ

BBC Amharic·7:22 AM

መስክ የፕሬዝደንት ትራምፕ የግብር ሕግን "አሳፋሪ እና አስጸያፊ" ሲል ኮነነ

BBC Amharic·7:01 AM

ዩክሬን ዓለምን ባስደነቀ ሁኔታ ወደ ሩሲያ ዘልቃ በመግባት እንዴት ከባድ ጥቃት ልትፈጽም ቻለች?

BBC Amharic·7:00 AM

ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው አሊ ዶሮ እና አካባቢዋ ለምን የእገታ ማዕከል ሆኑ?

ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በሕዝብ እና በጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና እገታዎች ተበራክተዋል። ይህ ክስተት ደግሞ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው የሰሜን ሸዋ አካባቢ በተደጋጋሚ ሲከሰት ቆይቷል። በተለይ አሊ ዶሮ የሚባለው ቦታ የጥቃት እና የእገታ ማዕከል ሆኗል እየተባለ ነው። ቢቢሲ በተለይ ይህ ቦታ ለምን የመንገደኞች እና የአሽከርካሪዎች ‘የሞት ቀጣና’ ሆነ? በሚል ለወራት የዘለቀ ምርመራ አድርጓል።

Advertisement
Previous pageNext page