Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, June 4, 2025

1 stories

BBC Amharic·7:00 AM

ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው አሊ ዶሮ እና አካባቢዋ ለምን የእገታ ማዕከል ሆኑ?

ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በሕዝብ እና በጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና እገታዎች ተበራክተዋል። ይህ ክስተት ደግሞ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው የሰሜን ሸዋ አካባቢ በተደጋጋሚ ሲከሰት ቆይቷል። በተለይ አሊ ዶሮ የሚባለው ቦታ የጥቃት እና የእገታ ማዕከል ሆኗል እየተባለ ነው። ቢቢሲ በተለይ ይህ ቦታ ለምን የመንገደኞች እና የአሽከርካሪዎች ‘የሞት ቀጣና’ ሆነ? በሚል ለወራት የዘለቀ ምርመራ አድርጓል።

Tuesday, June 3, 2025

9 stories

BBC Amharic·6:31 PM

አቶ ታዬ ደንደአ በፖሊስ የተያዙት 'ሊሸሹ ሲሉ ነው' መባላቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ

ትናንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞው ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ ታዬ ደንደአ የተያዙት 'ሊሸሹ ሲሉ ነው' መባሉን ባለቤታቸው ተናገሩ። ከመያዛቸው በፊት የቀረቡበት ችሎት ቀደም ሲል ቀርበውባቸው ውድቅ የተደረጉትን ክሶች እንዲከላከሉ መወሰኑ የሚታወስ ሲሆን፣ ዛሬ ደግሞ የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን ማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ መደረጉን ባለቤታቸው ተናግረዋል።

Shega·3:30 AM

Bill Gates Pledges to Give Away Wealth Over 20 Years, mostly for Africa

Wegagen Bank’s Efoyta digital lending platform gets the green light from the National Bank of Ethiopia. Over 2.7 billion Birr disbursed in pilot phase, now going national. Kifiya's Qena powers it. By Team ShegaDespite agriculture making up 35% of Ethiopia’s GDP and over 75% of jobs, the sector remains largely untouched by practical digital transformation. Experts say tech is skipping the farmer in Ethiopia. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·4:37 PM

በሱዳን እርዳታ የጫኑ የመንግሥታቱ ድርጅት መኪኖች ጥቃት ደረሰባቸው

BBC Amharic·10:07 AM

ኢራን በቢቢሲ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ዛቻዎችን እያባባሰች ነው ሲል ተቋሙ ወቀሰ

ኢራን በቢቢሲ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ እያደረሰችው ያለውን የማስፈራሪያ ዘመቻዎች እያባባሰች ነው ሲል ተቋሙ ወቀሰ።

BBC Amharic·9:41 AM

በእስራኤል ጥቃት ዘጠኝ ልጆቹ የተገደሉበት የጋዛ ሀኪም በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ አለፈ

እስራኤል ግንቦት 25 ባደረሰችው ጥቃት ልጆቹ የተገደሉበት ፍልስጤማዊ ዶክተር በዚያው ጥቃት በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ ማለፉን የጤና ኃላፊዎች ተናገሩ።

BBC Amharic·8:06 AM

ቢል ጌትስ ካለው 200 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ውስጥ አብዛኛውን ለአፍሪካ ሊሰጥ መሆኑን በአዲስ አበባ ቆይታው ተናገረ

የማይክሮሶፍት መስራች ቢልጌትስ፤ በቀጣዮቹ 20 ዓመታት ካለው ሀብት ውስጥ አብዛኛውን በአፍሪካ የጤና እና ትምህርት አገልግሎቶችን ለማሻሻል እንደሚያውል ተናገረ።ቢል ጌትስ በአዲስ አበባ ከተማ ባደረገው ንግግር አፍሪካውያን ወጣት ፈጣሪዎች ሰው ሰራሽ አስተውህሎትን (AI) በምን አይነት መንገድ በመጠቀም በአህጉራቸው የጤና አገልግሎትን ማሻሻል እንደሚችሉ እንዲያስቡ አሳስቧል።

BBC Amharic·7:51 AM

ተመድ በጋዛ የእርዳታ ማከፋፈያ ላይ የተፈጸመው የፍልስጤማውያን ግድያ እንዲመረመር ጠየቀ

በጋዛ የእርዳታ ማከፋፈያ አቅራቢያ እርዳታ ሲጠብቁ በነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ላይ የእስራኤል ወታደሮች ተኩስ ከፍተው ግድያዎች ፈጽመዋል የሚሉ ሪፖርቶች መውጣታቸውን ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረበ።

BBC Amharic·6:31 AM

ለአእምሮ ጤና እና ደስተኛ ለመሆን የሚያግዙ አራት መንገዶች

ደስተኛ ለመሆን ሳይንስ አለ። ጥሩ ስሜት እንዲሰማዎ ሰውነትዎ ዶፓሚን፣ ኦክሲቶሲን፣ ሴሮቶኒን እና ኢንዶርፊን የተባሉትን አራት ሁነኛ ሆርሞኖች ይፈልጋል

BBC Amharic·6:30 AM

ደቡብ ኮሪያ እና የሰሜን ኮሪያ በሚያደርጉት ድብቅ ጦርነት ኪም ጆንግ ኡን እያሸነፉ ነው?

ደቡብ እና ሰሜን ኮሪያን የሚለየው አጥር የኤሌክትሪክ ገመድ አለው። ይህን አጥር የሚጠብቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችም ተደርድረዋል።

Advertisement
Previous pageNext page