Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, May 26, 2025

2 stories

BBC Amharic·11:52 AM

በትግራይ በተካሄዱ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ የቀረበባቸው ኮሎኔል ተወልደ ምን ይላሉ?

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር እና የወርቅ ማዕድን ማውጣት ላይ ተሰማርተዋል ሲሉ ከከሰሷቸው የቀድሞ የስራ ባልደረቦቻቸው መካከል የትግራይ ኃይሎች የመረጃ መምሪያ ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳዔ አንዱ ናቸው። ቢቢሲ ትግርኛ በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ስማቸው የተጠቀሰውን ኮሎኔል ተወልደን ያናገረ ሲሆን፤ እሳቸውም "ስሜ ጠልሽቷል" ሲሉ የቀረበባቸውን ውንጀላ አስተባብለዋል።

BBC Amharic·9:59 AM

በእስራኤል ጥቃት ዘጠኝ ልጆቹ የተገደሉበት አባት ህይወቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተነገረ

በጋዛ ሰርጥ ፍልስጤማዊ ዶክተር ባለቤት የሆነው እና እስራኤል አርብ ዕለት በፈጸመችው ጥቃት ልጆቹ የተደሉበት አባት ህይወቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ህክምና የሚያደርግለት ሆስፒታል ገለጸ።

Sunday, May 25, 2025

6 stories

BBC Amharic·11:06 AM

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በነጻነት በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ስለ ኢትዮጵያ ምን አሉ?

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ መንግሥታቸው እና ሕዝባቸው የኢትዮጵያን ለውጥ በመደገፋቸው እንደማይጸጸቱ ገልፀዋል። "የኤርትራ ሕዝብ እና መንግሥት ያልተቆጠበ ድጋፍ በማድረጉ እና ድንገት በተፈጠረ ለውጥ ምክንያት አይቆጩም" ያሉት ፕሬዚደንቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጠንካራ ትችቶች ሰንዝረዋል።

BBC Amharic·9:21 AM

"ወንዳወንድ ለመሆን" በሚል የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እየተቀላቀሉ ያሉት አሜሪካዊያን ወጣቶች

BBC Amharic·8:55 AM

ቦይንግ ከኢትዮጵያና ከኢንዶኔዢያ የአውሮፕላን አደጋዎች ጋር በተያያዘ ከአሜሪካ ፍትህ ቢሮ ጋር ያለ መከሰስ ስምምነት ላይ ደረሰ

BBC Amharic·7:52 AM

በጋዛ የአንድ ዶክተር ዘጠኝ ልጆች በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸው ተገለፀ

BBC Amharic·7:45 AM

ቲክቶክ ዳግም ወደ ፍትሕ አደባባይ እንዲመጣ ያደረገው ወላጆቻቸውን የገደሉት ወንድማማቾች ጉዳይ

BBC Amharic·7:44 AM

የልብ ቀዶ ሕክምና ከተደረገላት በኋላ ወደ ጦርነት ቀጣና እንድትመለስ የተገደደችው የጋዛዋ ጨቅላ

ኒቨን ገና የሰባት ወር ልጅ ናት። የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ሲሆን የተወለደችው። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ልቧ ላይ ቀዳዳ ይዛ ነው ወደዚች አለም የመጣችው።

Saturday, May 24, 2025

2 stories

BBC Amharic·9:29 AM

ከ44 ዓመታት በኋላ ልጇን አሜሪካ ያገኘችው እናት ደቡብ ኮሪያን ልትከስ ነው

ሀን ቴሱን ልጇን ስታስታውስ የመጨረሻ ትውስታዋ ወደ አውሮፓውያኑ 1975 ይወስዳታል። ልጇ ኩንግሀ ከገበያ እንድትገዛላት የምትፈልገው ነገር ካለ ጠየቀቻት። ልጇ ከጓደኞቿ ጋር መጫወት ስለፈለገች ገበያ አብራት አልሄደችም።

BBC Amharic·9:05 AM

የደቡብ አፍሪካ የወንጀል አኃዝ 'የነጮች የዘር ፍጅት' ውንጀላን መሰረተ ቢስ እንደሚያደርገው ሚኒስትሩ ተናገሩ

የደቡብ አፍሪካ የወንጀል አኃዝ 'በነጮች ላይ የዘር ፍጅት' እየተፈጸመ ነው የሚለውን ውንጀላ መሰረተ ቢስ መሆኑን እንደሚያሳይ የአገሪቱ የፖሊስ ሚኒስትር አስታወቁ።

Advertisement
Previous pageNext page