Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, May 25, 2025

1 stories

BBC Amharic·7:44 AM

የልብ ቀዶ ሕክምና ከተደረገላት በኋላ ወደ ጦርነት ቀጣና እንድትመለስ የተገደደችው የጋዛዋ ጨቅላ

ኒቨን ገና የሰባት ወር ልጅ ናት። የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ሲሆን የተወለደችው። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ልቧ ላይ ቀዳዳ ይዛ ነው ወደዚች አለም የመጣችው።

Saturday, May 24, 2025

6 stories

BBC Amharic·9:29 AM

ከ44 ዓመታት በኋላ ልጇን አሜሪካ ያገኘችው እናት ደቡብ ኮሪያን ልትከስ ነው

ሀን ቴሱን ልጇን ስታስታውስ የመጨረሻ ትውስታዋ ወደ አውሮፓውያኑ 1975 ይወስዳታል። ልጇ ኩንግሀ ከገበያ እንድትገዛላት የምትፈልገው ነገር ካለ ጠየቀቻት። ልጇ ከጓደኞቿ ጋር መጫወት ስለፈለገች ገበያ አብራት አልሄደችም።

BBC Amharic·9:05 AM

የደቡብ አፍሪካ የወንጀል አኃዝ 'የነጮች የዘር ፍጅት' ውንጀላን መሰረተ ቢስ እንደሚያደርገው ሚኒስትሩ ተናገሩ

የደቡብ አፍሪካ የወንጀል አኃዝ 'በነጮች ላይ የዘር ፍጅት' እየተፈጸመ ነው የሚለውን ውንጀላ መሰረተ ቢስ መሆኑን እንደሚያሳይ የአገሪቱ የፖሊስ ሚኒስትር አስታወቁ።

BBC Amharic·8:17 AM

ትራምፕ 50 በመቶ ታሪፍ ለመጣል የዛቱበት የአውሮፓ ኅብረት 'ማስፈራሪያ' አልቀበልም አለ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ 50 በመቶ ታሪፍ ለመጣል የዛቱበት 27 አባላት ያሉት የአውሮፓ ህብረት ከአሜሪካ ጋር ያለው የንግድ ግንኙነት "በማስፈራራት ላይ የተመሰረተ" መሆን የለበትም አለ።

BBC Amharic·8:16 AM

ሀርቫርድ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ያደረገው የትራምፕ ውሳኔ ለጊዜው በፍርድ ቤት ታገደ

ሀርቫርድ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ ቢያሳልፉም ውሳኔው ለጊዜው በፍርድ ቤት ታግዷል።

BBC Amharic·7:37 AM

በሩዝ ላይ የቀለዱት ጃፓናዊ ሚኒስትር ሥልጣናቸውን እንዲለቁ እንዴት ተገደዱ?

BBC Amharic·7:36 AM

በሶማሊያ መንግሥት ላይ ጥቃቱን እያጠናከረ፣ ይዞታውን እያሰፋ ያለው አልሻባብ

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በአፍሪካ ኅብረት ኃይሎች፣ በሶማሊያ መንግሥት እና በአሜሪካ በሚፈጸምበት ጥቃት እየተዳከመ የነበረው አልሻባብ እያንሰራራ ነው። ቡድኑ ባለፉት ወራት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ተነጥቀውበት የነበሩትን ግዛቶች መልሶ እየተቆጣጠረ ይገኛል። በተጨማሪም በዋና ከተማዋ ተደጋጋሚ ጥቃት በመፈጸም ስጋትን ፈጥሯል። አልሻባብ እንዴት ሊያንሰራራ ቻለ?

Friday, May 23, 2025

3 stories

BBC Amharic·4:08 PM

መንግሥት "የስራ ማቆም አድማ ላይ ካሉ የጤና ባለሙያዎች ጋር ሊደራደር ይገባል"- አምነስቲ

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የስራ ማቆም አድማ እያደረጉ ካሉ የጤና ባለሙያዎች ጋር ሊደራደሩ እንደሚገባ እና የታሰሩትንም ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ የመብት ተቆርቋሪው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ።

The Reporter·3:31 PM

ከህመም ነጻ እንቅስቃሴ፦ የዳሌ አጥንት መተካት በቱርክዬ...

ከህመም ነጻ እንቅስቃሴ፦ የዳሌ አጥንት መተካት...

BBC Amharic·12:51 PM

ፌደራል ፖሊስ 47 የጤና ባለሙያዎችን በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ

Advertisement
Previous pageNext page