Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 16, 2025

8 stories

The Reporter·8:36 AM

በጎፋ ዞን የ70 ቀበሌዎች ነዋሪዎች ለመሬት መንሸራተት የተጋላጭነት ሥጋት እንዳለባቸው ተነገረ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጎፋ ዞን የ70 ቀበሌዎች ነዋሪዎች ለመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭነት ሥጋት እንዳለባቸው፣ የዞኑ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የዞኑ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማርቆስ መለሰ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣...

BBC Amharic·8:09 AM

ሐማስ እስራኤላዊ አሜሪካዊውን ታጋች የያዙ የቡድን አባላት "እንደጠፉበት" አስታወቀ

The Reporter·8:30 AM

የምግብ አስመጪና አከፋፋይ ተቋማት ኃላፊዎች ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ትምህርት እንዲኖራቸው ሊደረግ ነው

የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለምግብ አስመጪና አከፋፋይ ተቋማት የቴክኒክ ኃላፊዎች፣ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት እንዲኖራቸው የሚያስገድድ መመርያ ሊያወጣ ነው፡፡ ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ላይ የሚገኘውን የምግብ ላኪ፣ አስመጪና አከፋፋይ ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 357/2013 ለማሻሻል...

BBC Amharic·8:04 AM

ስለሩሲያ ጦር የሐሰት መረጃ አሰራጭታለች የተባለችው የፀጉር ባለሙያ በእስር ቀጣች

The Reporter·8:26 AM

የፐርፕዝ ፕላክ ንብረቶች ለሐራጅ ጨረታ ቀረቡ

ፐርፕዝ ብላክ ኢትኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የተሰኘው ድርጅት በዋስትና ያስያዛቸው ንብረቶች ለሐረጅ ጨረታ ቀረቡ፡፡ ብርሃን ባንክ አስክሲዮን ማኅበር ማስታወቂያ ያወጣባቸው ንብረቶች፣ ድርጅቱ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ መነሻ ዋጋ አቅርቧቸዋል፡፡ ብርሃን ባንክ ለጨረታ ያቀረባቸው ግዙፍ...

BBC Amharic·7:34 AM

ሚሊዮኖች የደም ግፊት እንዳለባቸው አያውቁም፤ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለብዎ ለማወቅ የሚረዳ ቀላል ዘዴ

በዓለማችን ላይ ከፍተኛ የደም ግፊት ካለባቸው 1.3 ቢሊዮን ሰዎች መካከል ግማሽ ያህሉ የጤና ችግሩ እንዳለባቸው አያውቁም። በዓለም ጤና ድርጅት ደረጃ መሠረት የአንድን ሰው ለከፍተኛ የደም ግፊት ያለውን ተጋላጭነት ለማወቅ፣ የደም ግፊት ልኬት ንባብ ምን ማለት እንደሆነ ለመረዳት እና ጤናን ለመጠበቅ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ለማወቅ ይህንን ዘዴ ይሞክሩ። ለቤትሰብዎ፣ ለጓደኞችዎ፣ ለሚያውቋቸው እና ጤና ለሚመኙላቸው በሙሉ ያጋሩ።

BBC Amharic·7:29 AM

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትይዩ መንግሥት መመሥረቱን አወጀ

BBC Amharic·6:58 AM

በስህተት 45 ዓመታት በዩናይትድ ኪንግደም ሆስፒታል ውስጥ ያሳለፈችው ሴት

Tuesday, April 15, 2025

2 stories

Shega·5:00 PM

12 Ethiopian Startups Crack Timbuktoo’s Top 40 as $1B Innovation Drive Unlocks ManuTech Cohort

Amid mounting calls for increased doctors’ salaries, a new telemedicine platform launched last week, allowing physicians to keep 80% of fees earned from video consultations. By Etenat AwolA five-year collaboration between FSD Africa, FSD Ethiopia, and the Ethiopian Securities Exchange outlines plans for 50 listings in the country's nascent capital market. By Team Shega

BBC Amharic·11:03 AM

ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ ፍርድ ቤት ቀረቡ

Advertisement
Previous pageNext page