አሜሪካ ወደ ኤል ሳልቫዶር አደገኛ እስር ቤት በስህተት የተላከውን ግለሰብ እንደማትመልስ አስታወቀች

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

የእስራኤል ወታደሮች ጦርነቱ ቢያበቃም በጋዛ "የፀጥታ ቀጠናዎች" እንደሚቆዩ ተገለፀ


ከሁለት ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት በኋላ ዳግም ለሁለት የመከፈል አደጋ የተጋረጠባት ሱዳን

የኤርትራው የተቃውሞ እንቅስቃሴ "ብርጌድ ንሓመዱ" በአዲስ አበባ ከተማ የከፈተው ቢሮ፤ "በቀጣይ ወታደራዊ ማዕከሎች ሲቋቋሙ፤ ማዕከላዊ ፅህፈት ቤት" ሆኖ እንደሚያገለግል ገለጸ። የተቃውሞ እንቅስቃሴው በኢትዮጵያ "ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ማዕከሎች" ሊኖሩት እንደሚችልም አስታውቋል።


ተባባሪ ፕሮፌሰሩ የሚከፈለኝ የወር ደመወዝ 99 ዶላር ነው ብለዋል የመምህራን ሕይወት አለመለወጥ ለትምህርት ጥራት መውደቅ ምክንያት መሆኑን በመግለጽ፣ መንግሥት የመምህራን ሕይወት የሚቀየርበት አሠራር እንዲዘረጋ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ ጥያቄ የቀረበው ምክር ቤቱ የትምህርት ሚኒስቴርን...

አሜሪካ በኤርትራ የሚገኘው ኤምባሲዋን ጨምራ ወደ ሰላሳ የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ዲፕሎማቲክ ጽሕፈት ቤቶቿን ልትዘጋ መሆኑን ሮይተርስ የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ጠቅሶ ዘገበ። የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹ በአፍሪካ እና በአውሮፓ የሚገኙ ቢያንስ 27 የአሜሪካ ኤምባሲዎች እና ቆንስላዎችን የሚዘጋ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ኤርትራ አንዷ ናት።

በሥራው የተሰማሩ ወጣቶች ወዴት እንደምንሄድ አናውቅም ብለዋል ‹‹በየሁለት ዓመቱ መተካት ግዴታ ነው›› የአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ክህሎት ቢሮ ‹‹የእኛ ሥራ ተደራጅቶ የመጣልንን ወጣት መመደብ ብቻ ነው›› የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም አካባቢዎች የታክሲ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዋን ማይክሮ ፋይናንስ የተሰኘ ተቋም ማገዱ ተገልጿል የፋይናንስ ተቋማት ከደንበኞቻቸው ለሚሰበስቡት ተቀማጭ ገንዘብ ዋስትና ለመስጠት የተቋቋመው ‹‹የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ›› ባለፉት ዘጠኝ ወራት፣ ከፋይናንስ ተቋማት 5.2 ቢሊዮን ብር ዓረቦን መሰብሰቡን...
