ከአህያ ወተት የሚገኘው እና አንድ ኪሎ 170 ሺህ ብር የሚሸጠው አይብ
ሰርቢያ ውስጥ ከአህያ ወተት የሚገኝ አንድ ኪሎ ግራም አይብ 1200 ዩሮ ይሸጣል። ይህ ዋጋ ከአማካይ ሰርቢያዊያን ወርሀዊ ደመወዝ ላቅ ያለ ነው

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
Habtok, a new Ethiopian dating platform, blends social media and dating services, allowing users to live stream content, make calls, and receive gifts. By Daniel MetaferiyaA draft bill currently making its rounds in Ethiopia’s parliament requires plastic producers to cover the cost of collecting, reusing, and recycling their products post-consumption. By Daniel Metaferiya


የፌደራል መንግሥት "የኢትዮጵያን የባህር በር የማግኘት መብት" ለማስከበር የሚያደርገው እንቅስቃሴ "በተጀመረው ግለት እንዲቀጥል አቅጣጫ" ማስቀመጡን አስታወቀ። ይህ የፌደራል መንግስት ውሳኔ የተገለጸው የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዛሬ ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም. ያደረገውን ስብሰባ በተመለከተ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወጣው መግለጫ ላይ ነው።

በአማራ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ በማንነትና በወሰን አከላለል፣ በሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ በጉልበት በተወሰዱ መሬቶች፣ በብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ትኩረት ያደረጉ አጀንዳዎች፣ ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቅረባቸውን የማኅበረሰቡ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ የአገራዊ...

ግዙፉ አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ላይ ክስ ከመሠረቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂ ሁለት ቤተሰቦች ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ። ኩባንያው ከስድስት ዓመት በፊት በደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ተጎጂ ቤተሰቦች የቀረበበትን ክስ በስምምነት የፈታው ከችሎቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደሆነ ሮይተርስ የቦይንግ እና የተጎጂ ቤተሰቦችን ጠበቆች ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሥራ ዘመን ‹‹ወታደሮችንና ታጣቂዎችን በፖለቲካው ሥልጣን በኩል ተገዢ እንዲሆኑና መስመር እንዲይዙ ካላደረገና በድሮው ከቀጠለ፣ ሥርዓቱ ወታደራዊ አገዛዝ ነው የሚሆነው፤›› ሲሉ የቀድሞ ታጋይና የአረና ፖለቲካ ፓርቲ...

ናይጄሪያዊው ሜክአፕ አርቲስት ባለፈው ታህሳስ በሰርጉ ላይ በነበረ ጭፈራ ገንዘብ በመበተኑ የስድስት ወራት እስር ተበየነበት።

በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በቀጥታ ሊመለሱ ያልቻለ ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙ እንደሆነ፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይኼን የገለጸው መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን...
