የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የኑሮ ውድነቱ አናታቸው ላይ ወጥቷል ተባለ
‹‹እስከ 12 ቢሊዮን ብር ድጎማ ባይደረግ ኖሮ የኑሮ ወድነቱ ከዚህም ይበልጥ ነበር›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ‹‹በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ዙሪያ የባለድርሻ አካላትን ግንዛቤንና ተሳትፎን ለማጎልበት›› በሚል መጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ፣ እየተሠራ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ አገራት ሸቀጦች ላይ 10 በመቶ ታሪፍ ጥለዋል።ትራምፕ ፍትሐዊ ያልሆነ የንግድ ፖሊሲን ተከትለዋል ያሏቸውን "የለየላቸው አጥፊዎች" ብለው በጠሯቸው አገራት ላይ ደግሞ ከፍ ያለ ታሪፍን ጭነዋል። ትራምፕ ከውጭ አገራት በሚገቡ ምርቶች ላይ የጣሉት ታሪፍ በምን ላይ የተመሰረተ ነው? ከቁጥሮቹ በስተጀርባ ስሌት አለው?

ፕሬዚዳንት ፑቲን ስለ ሰላም እንዲሁም የተኩስ አቁም ላይ ያላቸውን አቋም "በሳምንታት ውስጥ" እንደሚታወቅ የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ተናገሩ።

የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑት ቮልከር ቱርክ የሱዳን ጦር ከሕግ ውጭ ግድያ መፈጸሙን የሚጠቁሙ "አሳማኝ ሪፖርቶች" መኖራቸውን ተናገሩ።

በሊቢያ ያሉ የረድዔት ድርጅቶች አፍሪካውያን ስደተኞች እንዲቆዩ በማበረታት የአገሪቱን ስነ ህዝብ አወቃቀር ለመቀየር እያሴሩ ነው ሲሉ ባለስልጣናቱ ከሰሱ።

የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 'በስህተት' ወደ ኤል ሳልቫዶር የላከውን ግለሰብ ወደ አሜሪካ እንዲመልስ ፍርድ ቤት አዘዘ።

እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የምንጠቀመው 'ሜክአፕ' የመገልገያ ጊዜው መች እንደሚያበቃ አጣርተን እናውቃለን? ጊዜያቸው ያለፈባቸው ሜክአፖች ምን ያክል አደገኛ እንደሆኑስ የምናውቀው ነገር አለ? ሜክአፕ የሚጠቀሙባቸውን ብሩሾች ያፀዳሉ?

ኢሎን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃር ነው። ከከፍተኛ ፖለቲከኞች ጋር ወዳጅነትም አለው። 'ይፋዊ ያልሆነው የአሜሪካ ፕሬዝደንት' እስከመባልም ደርሷል።
