Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, April 6, 2025

10 stories

The Reporter·12:10 AM

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ በአምስት ዓመታት የሚተገበር የ32 ቢሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ለኢትዮጵያ የተሰጠው ከቀረጥ ነፃ ዕድል በውል ሊጤን ይገባል ተብሏል የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የዴሞክራሲ ተቋማትን ለማጠናከር፣ ለምርጫ ሥራ ማጠናከሪያ፣ ለሽግግር ፍትሕ ትግበራ፣ ለድኅረ ጦርነት መልሶ ግንባታ፣ ለአረንጓዴ ልማትና የግሉን ዘርፍ ለመደገፍ ጨምሮ ለተለያዩ...

BBC Amharic·8:05 AM

አሜሪካ ለደቡብ ሱዳናውያን የሰጠችውን ቪዛ በሙሉ ሰረዘች

አሜሪካ ለደቡብ ሱዳናውያን የሰጠችውን ቪዛ በሙሉ ሰረዘች

The Reporter·12:09 AM

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመንግሥት አስፈጻሚዎች  ጫና እንደሚደረግበት በፓርላማ ተነገረ

የመንግሥትን ጉዳይ እንጂ ሕዝብ የሚፈልገውን እየሠራ አይደለም ተብሏል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመንግሥት ሥራ አስፈጻሚ አካላት ጫና ስለሚደረግበት የመንግሥት አካላት የሚፈልጉትን እንጂ፣ ሕዝብ የሚፈልገው ጉዳይ ላይ አይሠራም የሚል የኦዲት ሪፖርት ትችት ቀረበበት፡፡ ትችቱ የቀረበው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

BBC Amharic·7:57 AM

እስራኤል በጋዛ የሕክምና ባለሙያዎች ላይ ያደረሰችውን ጥቃት የሚሞግተው ተጎጂ

"ባልደረቦቼ ላይ የተፈፀመውን በዐይኔ ያየሁ ብቸኛ ተጎጂ ነኝ" ይላል ሙንተር አቤድ በእጅ ስልኩ ላይ የባልደረቦቹን ፎቶግራፍ እየተመለከተ።

The Reporter·12:07 AM

በባህላዊ መንገድ ከተመረተ ወርቅ 1.86 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ

ትልቁ የወርቅ አምራች ሚድሮክ ለገደንቢ ባጋጠመው ናዳ ምርቱ ማሽቆልቆሉ ተነግሯል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስምንት ወራት በባህላዊ መንገድ ከተመረተ ወርቅ 1.86 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን፣ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ ተገኝ (ኢንጂነር) የ2017 ዓ.ም. የስምንት ወራት ዕቅድ...

BBC Amharic·7:56 AM

"ሆስፒታል ውስጥ ከሌላ ልጅ ጋር መቀያየሬን በ70 ዓመቴ አወቅኩ"

ሱዛን የዘረ መል መመርመሪያ መሣሪያ ገዝታ ነበር በቤቷ ምርመራ ያደረገችው። ውጤቱን ስታይ ማመን ተሳናት። አሁን በ70ዎቹ አጋማሽ ላይ ትገኛለች። ስለ አያቷ ብዙም አታውቅም ነበር።

The Reporter·12:06 AM

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የክልል መንግሥታት ገንዘባቸውን ወደ ክልላዊ ባንኮች ማዞራቸው አሳስቦኛል አለ

R 2602 News/Business B4 Keywords:- ዜና፣ ንግድ ባንክ፣ ዕሴት Betty   ‎- ያልሰበሰበውን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) እንዲከፍል መጠየቁንም አሳውቋል ‎በናርዶስ ዮሴፍ ‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ሦስት የሚጠጉ የክልል መንግሥታት፣ ተቀማጭ ገንዘባቸውን ወደ ክልላዊ ባንኮች ማዘዋወራቸውን ጠቁሞ፣ ሥጋት እንደፈጠረበት ተናገረ። ‎ባለፈው...

The Reporter·12:05 AM

ለሰላም ጠንቅ የሆኑ ችግሮችን በድርድር ለመፍታት በሮችን በስፋት መክፈት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የአገር ሉዓላዊነትንና የሕዝቦችን ደኅንነት ማስከበር የሚያስችል አቅም ቢኖርም፣ በኢትዮጵያ ለሰላም ዕጦት ጠንቅ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት፣ ቀደም ሲል የተከፈቱ በሮችን በስፋት በመክፈት ድርድር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በሥሩ ካሉ ሦስት ተጠሪ ተቋማት...

The Reporter·12:04 AM

‹‹አሜሪካ በኢትዮጵያ ምርቶች ላይ የጣለችው አሥር በመቶ ታሪፍ መልካም አጋጣሚ ሊሆንም ይችላል›› አቶ ክቡር ገና፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ

በአዲስ ጌታቸው አሜሪካ በኢትዮጵያ ምርቶች ላይ የጣለችው የአሥር በመቶ ታሪፍ የተሻለ ዕድል እንደሚያመጣ፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮች ትንተና የሚታወቁት አቶ ክቡር ገና ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ ረቡዕ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መላውን ዓለም ያነቃነቀና 182...

The Reporter·12:02 AM

ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ ምክረ ሐሳብ ቀረበ

ከ2014 ዓ.ም. ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ የሚገኘው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ የፖሊሲ ጥናት ኢኒስቲትዩት ምክረ ሐሳብ አቀረበ የፖሊሲ ጥናት ኢኒስቲትዩት ‹‹በኢትዮጵያ መልቀቂያ የብሔራዊ ፈተና ውጤት የቅርብ ጊዜ ተለዋዋጭነት ግምገማ›› በሚል...

Advertisement
Previous pageNext page