Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, March 24, 2025

1 stories

BBC Amharic·6:47 AM

ቴክኖሎጂ በረቀቀበት ዘመን የመሬት መንቀጥቀጥን መገመት ለምን ከባድ ሆነ?

የዘርፉ ሳይንቲስቶ ርዕደ መሬትን መተንበይ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው ይላሉ። የመሬት መንቀጥቀጥ መገመት አለመቻሉ ነው አስፈሪ የሚያደርገው።

Sunday, March 23, 2025

9 stories

BBC Amharic·9:35 AM

በኢላን መስክ ምክንያት አእምሮውን የሚያነብ ቺፕ በአንጎሉ ያስቀበረው ሰው

The Reporter·12:11 AM

በአዲስ አበበ ከተማ ኢ-መደበኛ ንግድ የሚካሄድበት ሰዓት በአምስት ፈረቃ ተከፋፍሎ ይፋ ተደረገ

ኢ-መደበኛ ሆኖ የሚመዘገብ ነጋዴ መሥራት የሚችለው ሁለት ዓመት ብቻ ነው የትርፍ ጊዜ ክፍያ በደንቡ ላይ አለመቀመጡ ጥያቄ አስነስቷል በሃይማኖት ደስታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በአራተኛ ዓመት ስምንተኛ መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ ካፀደቃቸው ረቂቅ ደንቦች መካከል፣ ‹‹መደበኛ ያልሆነ...

BBC Amharic·9:21 AM

የትራምፕ ልዑክ እንግሊዝ ከተኩስ አቁም በኋላ ለዩክሬን ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያስፈልጋል ማለቷን አወገዙ

The Reporter·12:11 AM

በትምህርት ዘርፍ አወቃቀር ላይ ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሕግ ሊጠይቁ ነው

‹‹ጉዳዩን የፈለጉበት ቦታ መውሰድ ይችላሉ›› አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በያሬድ ንጉሤ በራስ ገዝነት ሒደት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የነበሩትን ኮሌጆችና የትምህርት ፕሮግራሞች እየቀነሰና እያጠፈ በመምጣቱ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በሕግ ሊጠይቁት መሆናቸውን ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ዕርምጃው ተገቢ እንዳልሆነ፣...

BBC Amharic·8:46 AM

ትራምፕ የካማላ ሀሪስና ሂላሪ ክሊንተንን ምሥጢራዊ መረጃ የመመልከት ፈቃድ አነሱ

BBC Amharic·8:36 AM

እስራኤል ከተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ሊባኖስ ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች

BBC Amharic·8:13 AM

እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው የአየር ድብደባ ከፍተኛ የሐማስ አመራር ተገደሉ

BBC Amharic·7:36 AM

'ተዓምረኛዋ አምላክ' ስትል ራሷን የምትጠራው ሕንዳዊት ማን ነች?

BBC Amharic·7:36 AM

በህዋ ለዘጠኝ ወራት ያህል መቆየት በሰውነት ላይ ምን ያስከትላል?

በህዋ ላይ ሆነን ምድራችንን በርቀት ማየት የብዙዎች ህልም ነው። ሆኖም የስበት ኃይል (ግራቪቲ) በሌለበት ህዋ ውስጥ መቆየት እንደሚታሰበው ዓይደለም። መሬት ያላት የስበት ኃይል (ግራቪቲ) የሰው ልጅ በተለመደው ዝግመተ ለውጥ እንዲሄድ የሚያስችለው ነው።

Advertisement
Previous pageNext page