በምያንማር በከፋ ሥቃይ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን መንግሥት እንዲታደጋቸው የተመለሱ ወጣቶች ጠየቁ
ለኤሌክትሪክ ግርፋትና ለተለያዩ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት መዳረጋቸውንም ጠቁመዋል ደላሎች ባቀረቡላቸው (በነገሯቸው) አስጎምዢ ክፍያ ተታልለው ቀድሞ በርማ ተብላ ትጠራ በነበረችውና በደቡብ ምሥራቅ ኤሺያ አገር ምያንማር ሄደው ከፍተኛ ሥቃይ ሲደርስባቸው የነበሩና ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ...
The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ለኤሌክትሪክ ግርፋትና ለተለያዩ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት መዳረጋቸውንም ጠቁመዋል ደላሎች ባቀረቡላቸው (በነገሯቸው) አስጎምዢ ክፍያ ተታልለው ቀድሞ በርማ ተብላ ትጠራ በነበረችውና በደቡብ ምሥራቅ ኤሺያ አገር ምያንማር ሄደው ከፍተኛ ሥቃይ ሲደርስባቸው የነበሩና ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ...
ሲሚንቶ አምራቾች ወደ ውጭ ለመላክ ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑን ገልጸዋል ቀይ ባህርን በተመለከተ ሰላም ወዳዶች ያደራድሩን ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል ነባር የመጠፋፋት ባህልና ከሶሻሊስት ዕሳቤ ጋር ወደ ኢትዮጵያ የገባ በሽታ የኢትዮጵያ ስብራቶች ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ...

በሃይማኖት ደስታ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ኃይሎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማስቻል ዕቅድ ይዞ የጀመረውን አገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ለሁለተኛ ጊዜ ሊያካሂድ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስታወቀ። መጋቢት 30 እና ሚያዚያ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ...
በሃይማኖት ደስታ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እንደሚያካሂድና አጀንዳ የማሰባሰቡ ሒደቱ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ከመግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በአገሪቱ ታሪከ የመጀመሪያ ነው ያለውን የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ለሁለት ባንኮች ሰጠ፡፡ ባለሥልጣኑ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም. የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥን ጨምሮ ፈቃድ የተሰጣቸውና ሌሎች የዘርፉ ተዋናዮች በተገኙበት ለአምስት የካታል ገበያ...

የፋኖ ታጠቂ ቡድን ሰሞኑን ‹‹ዘመቻ አንድነት›› በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የጀመረውን የትጥቅ ትግል ያደራጁትና ያስተባበሩት፣ የትግራይ የፀጥታ ኃይል አመራር የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል ምግበ ኃይለና ግብረ አበሮአቻቸው ናቸው ሲል የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። መከላከያ ሠራዊቱ...

ለካፒታል ማርኬትና የውጭ ባንኮች የተቋሙ አስፈላጊነት ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል መሠረቱን እንግሊዝ ያደረገው እ.ኤ.አ. በ1969 የተመሠረተው (PKF) (Pannell Kerr Forster) የተባለው ዓለም አቀፉ የኦዲተሮች ኔትወርክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የኦዲት ድርጅት በአባልነት መመዝገቡን ይፋ አደረገ፡፡ ፒኬኤፍን አባል አድርጎ የመዘገበውና...

የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ ነዳጅ የሚያገኘው ከሕክምና ተቋማት ድርሻ መሆኑን አስታውቋል የትግራይ ንግድና ኤክስፖርት ኤጀንሲ ከመጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በክልሉ የነዳጅ አቅርቦት መቋረጡን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ ለነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣንና ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቢልክም፣ ባለሥልጣኑ...

The investment brings together a diverse range of organizations, from startups to state-owned enterprises, while addressing various challenges and opportunities By Team ShegaThe revelations came as the Prime Minister addressed parliamentarians for the half-year budget performance review of the federal government. By Munir Shemsu

የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት ኤጀንሲ (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ እና ናይጄርያ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆነ እና ለከፋ የምግብ እጥረት የተጋለጡ 1.3 ሚሊዮን ሕጻናት በዚህ ዓመት ወሳኝ የሆነውን ሕይወት አድን ድጋፍ የማጣት አደጋ ተጋርጦባቸዋል አለ።
