Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, March 21, 2025

7 stories

BBC Amharic·11:00 AM

የሱዳን ጦር ከሁለት ዓመት ጦርነት በኋላ ቤተ መንግሥቱን መልሶ ተቆጣጠረ

የሱዳን ጦር ተፋላሚውን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በማሸነፍ ከሁለት ዓመት ጦርነት በኋላ ካርቱም የሚገኘውን ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት መልሶ መቆጣጠሩን ወታደራዊ መሪዎች ገለጹ። በደስታ የተሞሉ ወታደሮች ጠመንጃቸውን ሲያወዛውዙ፣ ሲጮሁ እንዲሁም ተንበርክከው ሲጸልዩ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋሩ እና ቢቢሲ ያረጋገጣቸው ቪዲዮዎች አሳይተዋል።

BBC Amharic·9:39 AM

የዩኬው ግዙፉ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመብራት መቋረጥ ምክንያት ተዘጋ

የዩናይትድ ኪንግደሙ ግዙፉ ሂትሮው አለም አቀፍ አየር ማረፊያ አቅራቢያው በሚገኝ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ እሳት መቀስቀሱን ተከትሎ በተከሰተው መብራት መቋረጥ ዛሬ አርብ፣ መጋቢት 9/ 2017 ዓ.ም ሙሉ ቀን ተዘግቶ ይውላል ተባለ።

BBC Amharic·8:26 AM

የገዛ ልጆቹን እንደገደለ በቻትጂፒቲ በሐሰት የተነገረው ግለሰብ ቅሬታ አቀረበ

ሁለት ልጆቹን እንደገደለ እና ለ21 ዓመታት እንደታሰረ በቻትጂፒቲ በሐሰት የተነገረው የኖርዌይ ዜጋ ቅሬታውን አቀረበ። አርቬ ሃልማር ሆልማን የተባለው ግለሰብ የኖርዌይን የመረጃ ጥበቃ ባለስልጣን ዘንድ ቀርቦ የቻትቦቱ ባለቤት የሆነው ኦፕንኤአይ እንዲቀጣ ጠይቋል።

BBC Amharic·8:08 AM

ኔታንያሁ የእስራኤልን የጸጥታ ኃላፊን ከስልጣን አነሱ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መስከረም 26 ቀን 2016 ሐማስ ያደረሰውን ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል መገመት ባለመቻላቸው የአገሪቱን የደህንነት ኃላፊ ከስልጣን አባረሩ።

BBC Amharic·7:59 AM

ትራምፕ የፌደራሉን የትምህርት ዲፓርትመንት ለማፍረስ ትዕዛዝ ፈረሙ

BBC Amharic·6:53 AM

'በመጦሪያ ዘመኔ ባዶዬን ቀረሁ'፡ ለመልሶ ልማት ያለ ምትክ ቦታ እና ካሳ ቤታቸው የፈረሰባቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አቤቱታ

ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ ለተለያዩ የልማት ሥራዎች በሚል መኖሪያ ቤቶች እና ተቋማት በጅምላ እየፈረሱ ነው። በተለይም ለጫካ ፕሮጀክት፣ ለኮሪደር ልማት እና ለመልሶ ማልማት ለተሰኙ ወቅታዊ የመንግሥት ትኩረቶች በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ፈርሰዋል፤ ነባር የመኖሪያ አካባቢዎች ፈርሰው በሌሎች ግንባታዎች ተተክተዋል ወይም በሂደት ላይ ናቸው። በዚህ መካከል ቤታቸው ለፈረሰባቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች ካሳ እና ምትክ ቦታ የተሰጣቸው እንዳሉ ሁሉ፤ ያለምትክ ሜዳ ላይ ስለመውደቃቸው የሚናገሩትም በርካታ ናቸው።

BBC Amharic·6:53 AM

ለነዋሪዎች ዶሮ በነፃ የሚያድሉት የአውሮፓ ከተማዎች

የፈረንሳይ እና የቤልጂየም ከተማዎች ላለፉት ዓመታት ዶሮ በነፃ ሲያድሉ ቆይተዋል። ይህ ባሕል በሌሎች የአውሮፓ ከተማዎችም ይስፋፋ ይሆን?

Thursday, March 20, 2025

3 stories

BBC Amharic·4:09 PM

በጌዲኦ ዞን ያለ መንጃ ፈቃድ በማሽከርከር የሁለት ሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ እና የአካል ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ የወረዳ አስተዳዳሪ በማስጠንቀቂያ ተለቀቁ

BBC Amharic·3:44 PM

ቻይና በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀል አራት ካናዳውያንን በሞት ቀጣች

ቻይና በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀል አራት ካናዳውያንን በሞት መቅጣቷን የካናዳ ባለስልጣናት አረጋገጡ።

BBC Amharic·2:24 PM

"ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም" ጠሚ ዐቢይ

ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ።

Advertisement
Previous pageNext page