የብሔርተኝነት ፖለቲካ ጡዘትና በአገር ላይ የሚደቅነው አደጋ
በነገደ ዓብይ ከአንድ ዓመት በፊት በሪፖርተር ዕትም...
The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በነገደ ዓብይ ከአንድ ዓመት በፊት በሪፖርተር ዕትም...
በደቡብ አፍሪካ ባለፈው ዓመት የጠፋች የስድስት ዓመት ህጻን፣ 'አይኗ እና ቆዳዋ' በባህል ሐኪም ይፈለግ እንደነበር በፍርድ ቤት በነበረ ምስክርነት ተገለጸ።

ምነው? ደህና አይደለህም? ኧረ ደህና ነኝ ክቡር...

ዋጋው 4.8 ሚሊዮን ፓውንድ የሆነ የወርቅ መፀዳጃ ከአንድ ኤግዚቢሽን ላይ ሰርቀዋል የተባሉ የወንበዴ ቡድን አባላት ጥፋተኛ ሆነው ተገኙ። ዘራፊዎቹ ይህን ያደረጉት በአውሮፓውያኑ 2019 ብሌንሀይም ፓላስ በተባለው ቤተ-መንግሥት ነው።

በየቦታው ገመድ ወጥረው ‹‹ወዲህ በሉ›› እያሉ...

ከ400 በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸው ሪፖርት የተደረገበትን የጋዛ ጥቃት ገና የመጀመሪያው እንደሆነ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ።

ባንክና ኢንሹራንስን ጨምሮ በበርካታ አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ይፈጸማል የሚጠበቅባቸውን ክፍያ በወቅቱ ገቢ የማያደርጉ ወለድና ቅጣት ይከፍላሉ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካል ሆኖ እንዲቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ የመንግሥትና የግል ድርጅት...

ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በፍጥነት ተግባራዊ ይደረግ የተባለውን የተኩስ አቁም ስምምነት አልቀበልም ብለው ነገር ግን የዩክሬንን የኃይል ማመንጫዎች ላለምታት ቃል ገቡ።

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ በሚካሄዱ የንግድ ልውውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የተስማማችበትን የታሪፍ መጠን ለአባል አገሮች ማሳወቋን፣ በዕቃዎች ላይ የተጣለው የታሪፍ ዋጋ ተመንም በቅርቡ የሙከራ ሥራ እንደሚጀመር ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ሰኞ መጋቢት...

የተቃጠሉ አጥንቶች፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ልብሶች እና የስንብት ደብዳቤዎች. . . አሰሳ ላይ የተሰማሩ ተሟጋቾች ከውንብድና ጋር በተያያዘ አመጽ የጠፉ ሰዎችን ሲያፈላልጉ የደረሱባቸው አስደንጋጭ ግኝቶች ናቸው።
