በየአካባቢው የሚገኙ የቡና ምርቶች ዓለም አቀፍ የባለቤትነት መለያ የሚያገኙበት ሥርዓት ሊዘጋጅ ነው
ነጋዴዎች በዓለም የቡና ዋጋ ሲቀንስ የኢትዮጵያ ዋጋ ባለበት መቀጠሉ እንዳሳሰባቸው ተናገሩ አምራቾች (አቅራቢዎች) የዘንድሮን ምርት ለላኪዎች እንዲያቀርቡ ተጠየቀ በየአካባቢው የሚገኙ የቡና ምርቶች ከንግድ ምልክትነት ባለፈ ዓለም አቀፍ የባለቤትነት መለያ የሚያገኙበት ሥርዓት ሊዘጋጅ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት...





