Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, March 14, 2025

10 stories

BBC Amharic·8:28 PM

የኢትዮጵያ መንግሥት አንደኛው የህወሓት ክንፍ ከውጭ ኃይሎች ጋር ግንኙነት አለው ሲል ከሰሰ

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት አንደኛው የህወሓት ክንፍ የአገሪቱ ተቀናቃኝ ከሆኑ የውጭ ኃይሎች ጋር ግንኙነት እና ትብብር አለው በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰሰ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጤሞቲዮስ ይህንን ያሉት አርብ አዲስ አበባ ውስጥ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር በክልሉ ስላለው ሁኔታ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ በሰጡበት ጊዜ ነው።

BBC Amharic·4:23 PM

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ነገ አስቸኳይ ጉባኤ ሊያደርግ ነው

BBC Amharic·2:44 PM

የዩኬ ዜጋ በኬንያው ፕሬዝዳንት ሩቶ አጃቢዎች ተገጭቶ ተገደለ

BBC Amharic·1:56 PM

የኡጋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ 'ከአገራቸው አታልለው ያመጧትን" ወጣት በዩኬ በባርነት በማሰራት ጥፋተኛ ተባሉ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲሁም የኡጋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ከአገራቸው ወደ ዩናይትድ ኪንግደም "አታልለው ያመጧትን" ወጣት በመኖሪያ ቤታቸው በባርነት እንድትሰራ በማስገደድ ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ።

BBC Amharic·11:29 AM

አርሰናል ከቼልሲ- ማን ያሸንፋል? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የካራባኦ ዋንጫ ጨዋታዎች ግምቶች

አርሰናሎች ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ማሸነፍ ባለመቻላቸው ምክንያት ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ያላቸው ተስፋ በእጅጉ ጠቧል። በለንደን ደርቢ ከቼልሲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ድል ይመለሱ ይሆን? ሱተን ይህንን የለንደን ደርቢን ጨምሮ የሳምንቱን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ገምቷል።

BBC Amharic·11:25 AM

የእንጀራ ልጇን ለ20 ዓመታት አግታለች የተባለችው አሜሪካዊት በቁጥጥር ስር ዋለች

ለ20 ዓመታት ያህል በእንጀራ እናቱ ታግቶ የነበረው አሜሪካዊ የተያዘበት ክፍል ላይ እሳት በመለኮስ ማምለጡን ባለስልጣናቱ ተናገሩ። ቃጠሎውን ተከትሎ የመጡ ባለስልጣናት በጠባብ ክፍል ታግቶ ነበረውን የ32 ዓመቱ ግለሰብ መታደጋቸውም ተነግሯል።

BBC Amharic·10:29 AM

በመቀለ ትናንት የተከሰቱ ዐበይት ክንውኖች ምንድን ናቸው?

በደብረፂዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሓት ክንፍን የሚደግፉ የትግራይ ኃይል አባላት መቀለ ኤፍኤም 104́.4 እና የከተማዋን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ሐሙስ፣ መጋቢት 3/2017 ዓ.ም. ተቆጣጥረዋል። በተመሳሳይም ይኸው የህወሓት ክንፍ ከዚህ ቀደም በከተማው ምክር ቤት ተመርጠዋል ያላቸውን ረዳኢ በርሔን (ዶ/ር ) ድጋሚ የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።

BBC Amharic·10:13 AM

በእሳት ከተያያዘው የአሜሪካው አውሮፕላን በክንፉ በኩል መንገደኞችን ማስወጣት ተቻለ

የአሜሪካ አየር መንገድ አውሮፕላኑ እሳት መያያዙን ተከትሎ ተሳፋሪዎች በክንፉ በኩል እንዲወጡ በማድረግ ከአደጋው እንዲያመልጡ ተደረገ።

BBC Amharic·8:12 AM

ፑቲን ከዩክሬን ጋር ለሚደረግ የተኩስ አቁም ከበድ ያሉ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር እንዲደረስ የታቀደውን የተኩስ አቁም ሃሳብ እንደሚስማሙበት ቢገልጹም፤ በርካታ "ጥያቄዎች" የጫሩ ከባድ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጠዋል።

BBC Amharic·7:02 AM

የሊባኖሱ ሔዝቦላህ የገንዘብ ምንጩ ከየት ነው? በአደገኛ የዕጽ ዝውውር ውስጥ እጁ አለበት?

Advertisement
Previous pageNext page