የጥራጥሬና የቅባት እህሎች የዋጋ ተመን በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት እንዲሆን ላኪዎች ጠየቁ
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለጥራጥሬና ለቅባት እህሎች የወጣው የዋጋ ተመን፣ በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት መሆን አለበት ሲሉ ላኪዎች ጥያቄ አቀቡ፡፡ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ገበያ ከሚሸጥበት በተለየ ሁኔታ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች እንዲሸጡ የዋጋ ተመን በማውጣቱ፣ በርካታ...
The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለጥራጥሬና ለቅባት እህሎች የወጣው የዋጋ ተመን፣ በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት መሆን አለበት ሲሉ ላኪዎች ጥያቄ አቀቡ፡፡ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ገበያ ከሚሸጥበት በተለየ ሁኔታ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች እንዲሸጡ የዋጋ ተመን በማውጣቱ፣ በርካታ...
በቀጣይ ሁለት ዓመታት ውስጥ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል ከዓመት በፊት በ2016 ዓ.ም. የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ያገኙ ሦስት ኩባንያዎች፣ በቀጣይ ስድስት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ካልጀመሩ ፈቃዳቸው እንደሚሰረዝ፣ የማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህንን...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ተሰማ ግጭትን የሚቀሰቅሱ፣የክልሉን እና የምክር ቤቱን ክብር የሚነኩ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያ በማሰራጨታቸው ያለ መከሰስ መብታቸው መነሳቱ ተገልጿል።

በትግራይ ክልል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው አስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም.የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ አብቅቷል።

አሜሪካ በመዲናዋ ዋሽንግተን ተቀማጩን የደቡብ አፍሪካውን አምባሳደር ልታባርር መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል አስታወቀች።

አንጎላ የአገሪቱ ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የመጡ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ የተቃዋሚ የፖለቲካ አመራሮችን ወደ አገሯ እንዳይገቡ መከልከሏ ቁጣ አስነሳ።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር አገራቸው በዩክሬን ጦርነት ዙርያ ባቀረበችው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያደረጉትን ውይይት "ጥሩ እና ውጤታማ" ሲሉ አደነቁ።

ሱዳን ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የእርስ በእርስ ጦርነት ከሠራዊቱ ጋር እየተዋጋ ያለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ)ን በናይሮቢ ማስተናገዷን ተከትሎ ከኬንያ የሚገቡ ምርቶችን በሙሉ አገደች።


ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን አውዳሚ ጦርነት ያስቆመው የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ትግራይ ክልል ዳግም ወደ ቀውስ እያመራ ነው። አሁን የተከሰተው ችግር ለሁለት በተከፈሉት በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረ ነው። የአሁኑ ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ባለፉት ሁለት ዓመታት የታለፈበት መንገድ ምን ይመስላል?
