መቀለ አቅራቢያ በምትገኘው አዲጉዶም የተፈጠረው ምንድን ነው?
በትናንትናው ዕለት በትግራይ ዋና ከተማ መቀለ አቅራብያ በምትገኘው አዲጉዶም በሰላማዊ ዜጎች እና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ አራት ንፁኃን ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በትናንትናው ዕለት በትግራይ ዋና ከተማ መቀለ አቅራብያ በምትገኘው አዲጉዶም በሰላማዊ ዜጎች እና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ አራት ንፁኃን ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።

‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን የቆመ ወታደራዊ ክንፍ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ነው›› የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የፌደራል መንግሥት በክልሉ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ "የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ" በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ። አቶ ጌታቸው የፕሪቶሪያው ስምምነት አካል የሆኑት የፌደራል መንግሥት እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ "በትግራይ ያለው ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን እና የፕሪቶሪያ ስምምነት መፍረስ የሚያስከትለውን ትልቅ ችግር ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው" ብለዋል።

በተቋረጠው የበጀት ድጋፍ ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ በተመለከተ በመጪው ግንቦት 2017 ዓ.ም. እንደሚመክርበት ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደርና የአባል አገሮች ዲፕሎማቶች በተገኙበት ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም....


በሃይማኖት ደስታ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ፣ ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2017...


በቀጠለው ጥቃት ሳቢያ የሁለት ቀበሌ ነዋሪዎች ሙሉ ለሙሉ መፈናቀላቸውን ዞኑ ገልጿል በሃይማኖት ደስታ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጽሙት ጥቃት እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የፌዴራል መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ ሊያበጅለት...


አዲሱ የምርጫ ቦርድ ረቂቅ አዋጅ ማንኛውም የመንግሥት ተቋም ለፓርቲ መዋጮ በቀጥታ ከደመወዝ ላይ መቁረጥ እንደማይችል ይደነግጋል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ገዥው ብልፅግና ፓርቲ በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት የሚሄዱ ዜጎችን የፓርቲ ማጠናከሪያ እንዲያዋጡ እያደረገ ነው...
