Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, March 12, 2025

9 stories

BBC Amharic·8:23 AM

ዩክሬን ከሩሲያ ጋር የ30 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

The Reporter·8:45 AM

የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ በሆቴሎች የሚደረጉ ስብሰባዎችና ሥልጠናዎች መቀነሳቸው ተገለጸ

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በተለያዩ መንገዶች ለአገሮች ሲያደርገው የነበረውን ድጋፍ በማቋረጡ ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሆቴሎች ይካሄዱ የነበሩ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና አጫጭር ዓውደ ጥናቶች መቀነሳቸውን የሆቴል ዘርፍ ተዋናዮች ተናገሩ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2024 ብቻ ወደ...

BBC Amharic·7:52 AM

የዩኤስኤይድ ሠራተኞች ምስጢር የያዙ ወረቀቶችን እንዲያቃጥሉ ትዕዛዝ ተሰጣቸው

The Reporter·8:41 AM

በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ

ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

BBC Amharic·7:17 AM

በርካታ አፈታሪኮች፣ ምልኪዎች እና ትንግርቶች ያሏት ሙሉ ጨረቃ

ሙሉ ጨረቃ በምትታይበት ወቅት አስገራሚ ክስተቶች እንደሚፈጠሩ ለዘመናት በርካታ አፈ ታሪኮች ተነግረዋል። አማልክት የሚገለጡበት፣ ሰዎች ወደ ተኩላነት መቀየር፣ አዕምሯቸውን የሚስቱበት ሌላም ሌላም . . . ሙሉ ጨረቃ ስትታይ የሚካሄዱ ፌስቲቫሎች፣ ምልኪዎች ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ባለው ዘመን ቀጥለዋል። እነዚህ ሁሉ ምን ያህል እውነትነት አላቸው?

The Reporter·8:38 AM

የአማራ ክልል የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያዎችን ለነዋሪዎች መሰረዝ የሚያስችለው ረቂቅ ደንብ አወጣ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ነዋሪዎች የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም የማይችሉበት ሁኔታ መኖሩ በጥናት ሲረጋገጥ፣ ክፍያውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ መሰረዝ የሚያስችል ረቂቅ ደንብ አወጣ። ‹‹የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የከተሞች አገልግሎት ገቢ አሰባሰብና ታሪፍ...

BBC Amharic·7:12 AM

በህሙማን ላይ የወሲብ እና የቁማር ሱስ ያስከተለው መድኃኒት

በዩናይትድ ኪንግደም ከቁጥጥር የወጣ የሰውነት እንቅስቃሴ ችግር የገጠማቸው ሴቶች የተሰጣቸው መድኃኒት ያለው የጎንዮሽ ጉዳት እንዳልተነገራቸው ለቢቢሲ ገለጹ። ሕክምና ከወሰዱ መካከል 20 ሴቶች ለቢቢሲ እንደገለጹት የተሰጣቸው መድኃኒት "አሉታዊ ወሲባዊ ባህሪ" እንዲያዳብሩ የሚያደርግ መሆኑ አልተነገራቸውም።

The Reporter·8:34 AM

የአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻን ደንብ አራት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን ተሰጣቸው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዝ ዳርቻ ልማትና ብክነትን በተመለከተ ያወጣውን ደንብ፣ አራት የመንግሥት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን መስጠቱ ታወቀ፡፡ የወንዝ ዳርቻ ልማትና ብክነትን በተመለከተ የወጣውን አዲሱን ደንብ ለማስፈጸም ሥልጣን የተሰጣቸው የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ፣...

The Reporter·8:31 AM

የኢትዮጵያና የኢንዶኔዥያ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤቶች የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤትና የኢንዶኔዥያ ፕሬስ ምክር ቤት የሚዲያውን ዘርፍ ልማት ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈረመው የኢትዮጵያው መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ልዑካን ቡድን በኢንዶኔዥያ በቅርቡ ባደረገው ጉብኝት ወቅት...

Tuesday, March 11, 2025

1 stories

BBC Amharic·8:25 PM

አርቲስት አንዷለም ጎሳ ከዕጮኛው ሞት ጋር በተያያዘ ለጥያቄ በፖሊስ መጠራቱ ተነገረ

Advertisement
Previous pageNext page