Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, March 9, 2025

7 stories

The Reporter·12:10 AM

የመሬት መንቀጥቀጥ ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ በተዘረጋው መንገድ ላይ አደጋ መደቀኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ንግድ የሚተላለፍበት ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋው መንገድ፣ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ መተሃራ አካባቢ ጉዳት ሊደርስበት እንደሚችልና አደጋ መደቀኑ ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ተመራማሪ አቶ ናትናኤል አገኘሁ እንደተናገሩት፣ ፈንታሌ ተራራ...

The Reporter·12:09 AM

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን ማቋቋም ሰሞኑን እንደሚጀመር ተነገረ

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋምና ወደ ኅብረተሰብ የመቀላቀል ሥራ፣ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚጀመር ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከአንድ ወር ከ15 ቀናት በላይ በተለያዩ በቴክኒክ ጉዳዮች፣ በክልሉ ባለው የፖለቲካ ሁኔታ፣ እንዲሁም ትጥቅ የመፍታትና...

The Reporter·12:08 AM

የሆርቲካልቸር ፓርኮች ማቋቋሚያ ስትራቴጂ ይፋ ሊደረግ ነው

በሃይማኖት ደስታ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሆርቲካልቸር ፓርኮች ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲቋቋሙ የሚያደርግ ስትራቴጂ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ ረዥም ጊዜ ወስዶ የተከለሰው አገር አቀፍ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ በዘርፉ መሰማራት ለሚፈልጉ በርካቶች ጥሩ አቅም የሚፈጥር መሆኑን፣ በግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ...

The Reporter·12:07 AM

‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም መንግሥት ለሰላምና ለሰብዓዊ መብት መጠበቅ ያለውን ቁርጠኝነት ማሳያ ነው›› ሃና አርዓያ ሥላሴ፣ የፍትሕ ሚኒስትር

‹‹መሬት ላይ ምንም የተፈጸመ ነገር የለም›› የትግራይ ክልል ‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም፣ ለሰብዓዊ መብቶችና ለኢትዮጵያውያን መበልፀግ ያለውን ያልተገደበ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው፤›› ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የፍትሕ ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት በጄኔቫ ስዊዘርላንድ...

The Reporter·12:06 AM

ከአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮች 40 በመቶ የሚሆኑት ዓመታዊ ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተገለጸ

ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነውን ዓመታዊ ወጪ ከአኅጉሩ ውጭ ካሉ የአውሮፓና አሜሪካ ምንጮች በሚገኝ ገንዘብ ዓመታዊ ወጪውን የሚሸፍነው የአፍሪካ ኅብረት፣ 40 በመቶ የሚሆኑ አባል አገሮች ዓመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተጠቆመ፡፡ በኅብረቱ ድረ ገጽ ከሰሞኑ የወጣው መረጃ...

The Reporter·12:05 AM

ለሕወሓት አመራሮች መከፋፈል ምክንያት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደሆነ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ

አንዳንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ረገብ እያለ የቀጠለው የሕወሓት አመራሮች ሽኩቻ መነሻው፣ በፕሪቶሪያው ስምምነት ላይ የተሳተፈው የአቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ምን መፈጸምና አለመፈጸም እንዳለበት በተገቢው ሁኔታ ሳይደራደር ትዕዛዝ ተቀብሎ በመምጣቱ ምክንያት መሆኑን፣ የሕወሓት አንደኛው...

The Reporter·12:04 AM

የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑ ተነገረ

የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በቀን 1,400 ቶን ደረቅ ቆሻሻ የማቃጠል አቅም ቢኖረውም፣ እያቃጠለ የነበረው 50 በመቶ ወይም 700 ቶን ደረቅ ቆሻሻ መሆኑንና በአሁኑ ወቅት በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በአዲስ አበባ...

Saturday, March 8, 2025

3 stories

BBC Amharic·9:46 AM

ትራምፕ ከፍልስጤም የድጋፍ ሰልፍ ጋር ተያይዞ የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲን 400 ሚሊዮን ዶላር የፌደራል ፈንድ አቋረጡ

BBC Amharic·9:38 AM

ትራምፕ በሚሰነዝሩት አስተያየት ደቡብ አፍሪካ ከአሜሪካ ጋር መወዛገብ እንደማትፈለግ አስታወቀች

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ "የነጮችን መሬት እየወረሰች ነው" የሚለውን ክሳቸውን በድጋሚ ካሰሙ በኋላ አገሪቱ ከአሜሪካ ጋር "ጠቃሚ ባልሆነ የውዝግብ ዲፕሎማሲ" ውስጥ መግባት እንደማይፈልግ አስታወቀች።

BBC Amharic·8:31 AM

በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግሥታት ሄሊኮፕተር ላይ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ

Advertisement
Previous pageNext page