Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, March 8, 2025

5 stories

BBC Amharic·8:19 AM

ከስምምነት ለመድረስ ከሩሲያ ይልቅ ዩክሬን 'አስቸጋሪ' ናት ሲሉ ትራምፕ ወቀሱ

BBC Amharic·7:19 AM

እስካሁን ሴት መሪዎች ከፍተኛ የሥልጣን መንበርን የያዙባቸው አገራት የትኞቹ ናቸው?

ያደጉ እና ዴሞክራሲያዊ የሚባሉትን አገራት ጨምሮ በመላው ዓለም በመሪነት ቦታ ላይ የሚገኙ የሴቶች ቁጥር አሁን ድረስ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። በአገራት ፖለቲካ ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ ተመጣጣኝ እንዲሆን ማድረግ ዘወትር የሚነሳ ጉዳይ ቢሆንም አሁንም ከሚጠበቀው ደረጃ በታች ነው። ኃያሏን አሜሪካን ጨምሮ በዘመናዊው የዓለም ታሪክ ውስጥ ወሳኝ በሆነው የአገር መሪነት ሥልጣን ላይ በመውጣት የሚጠቀሱ ሴቶች ቁጥር ውስን ነው። ለመሆኑ ሴቶች የመሪነት ሥልጣንን የያዙባቸው አገራት የትኞቹ ናቸው?

BBC Amharic·7:18 AM

ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሴቶች የሆኑባቸው አገራት፤ ሴቶች እና ፖለቲካ

አንዳንድ አገራት የሴቶችን ፖለቲካዊ ተሳትፎ ለማጎልበት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ በማድረግ ከመሪነት ቦታ ላይ ለመድረስ ችለዋል። አሜሪካ እና ጃፓንን የመሳሰሉ ያደጉ እና በዴሞክራሲ የዳበረ ልምድ ያላቸው አገራት ግን እስካሁን አንድም ሴት ፖለቲከኛ ከመሪነት መንበር ላይ ለመውጣት አልቻለችም። በተቃራኒው ባርቤዶስን የመሳሰሉ ጥቂት አገራት ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር እና ፕሬዝዳንት ለማግኘት ታድለዋል።

BBC Amharic·7:17 AM

ከቤት ሠራተኝነት እስከ ሆቴል ባለቤትነት - የአዲሲኒያ ቢዝነስ ግሩፕ ባለቤት

BBC Amharic·7:16 AM

በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የነበሩባቸው ጀልባዎች ተገልብጠው 180ዎቹ ደብዛቸው ጠፋ

ከጂቡቲ የተነሱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎች ከየመን የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጠው የደረሱበት ያልታወቀ ኢትዮጵያውያን የሚገኙባቸው ከ180 በላይ ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ።

Friday, March 7, 2025

5 stories

BBC Amharic·2:06 PM

ለማንነት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል የተባለ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መገለጫ ጥናት ሊካሄድ ነው

Shega·9:43 AM

Little Ethiopia, Lion Insurance Partner for Digital Insurance Product in Ride-Hailing Industry

In addition to limited imports of pharmaceuticals and barely emergent domestic manufacturing, pharmacies often ran out of stock By Daniel MetaferiyaEthiopia’s state-owned electricity retailer is revamping its operations under new management focused on tackling corruption and improved service delivery backed by a new digital platform. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·2:06 PM

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት "ክልሉን ወደ ግጭት ለማስገባት ተንቀሳቅሰዋል" ያላቸውን የቦዴፓ አመራሮች አስጠነቀቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት "ክልሉን ዳግም ወደ ግጭት ለማስገባት እንቅስቃሴ ጀምረዋል" ያላቸውን "አንዳንድ" የተቃዋሚው ቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) አመራር እና አባሎችን አስጠነቀቀ። ቦዴፓ በበኩሉ ማስጠንቀቂያው፤ የፓርቲው አመራሮች በቅርቡ የተሻሻለው የክልሉ ሕገ መንግሥት "ተፈጻሚ እንዳይሆን" በዚህ ሳምንት ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ካቀረቡት አቤቱታ ጋር የተያያዘ ነው ብሎ እንደሚያምን ገልጿል።

BBC Amharic·10:56 AM

ማንቸስተር ዩናይትድ ከአርሰናል፡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት

እሑድ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው አርሰናልን ያስተናግዳል። "ከታሪክ አንጻር ይህ ጨዋታ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው" ይላል የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን። "ጨዋታው ለዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው። ከኤፍኤ ዋንጫ ውጭ ሆነዋል። ቡድኑ በውጤት ቀውስ ውስጥ መገኘቱም ሌላኛው ምክንያት ነው።"

BBC Amharic·10:41 AM

ሱዳን ኤምሬትስን 'በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪነት' በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው

ሱዳን በአገሯ የርስ በርስ ጦርነት 'በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪ ናት' ያለቻትን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን በአለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው።

Advertisement
Previous pageNext page