Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, March 7, 2025

7 stories

BBC Amharic·9:45 AM

ወደ ህዋ ሊመጥቅ ሲል የፈነዳው የስፔስኤክስ ሮኬት ስብርባሪዎች በረራዎችን አስተጓጎሉ

ሐሙስ ዕለት ከቴክሳስ ወደ ህዋ ለመምጠቅ የተነሳው የስፔስኤክስ ሮኬት ፈንድቶ ስብርባሪዎቹ በረራዎችን አስተጓጎሉ።

BBC Amharic·9:43 AM

ባይተዋር ከተማ፡ “ፒያሳ፣ ካዛንቺስ... ሰፈሬ አልመስል አሉኝ”

ባለፉት ዓመታት በአዲስ አበባ በቅርስነት ተመዝግበው የነበሩ እንዲሁም ሌሎችም ታሪካዊ ሕንጻዎች፣ ቤቶች እና አካባቢዎች እንደ ዋዛ አፈር ለብሰዋል። በምትካቸው ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሊቆሙ አፈራቸው እየተማሰ ነው፤ ቀን ከሌት። ጥድፊያው ነጠላ ለመዘቅዘቅ ጊዜ አይሰጥም። በዚህ ዘገባ፣ አንድን ሕንጻ ወይም ቤት ቅርስ አልያም ታሪካዊ ሥፍራ ለማለት መስፈርቱ ምንድን ነው? የታሪካዊ ሕንጻዎች እና ቤቶች መፍረስ በታሪክ፣ በነዋሪዎች ሥነ ልቦና፣ በኪነ ሕንጻ እና በማኅበራዊ መስተጋብር ላይ ምን ጫና ያሳድራል? ቅርሶች እና ታሪካዊ ሥፍራዎችን እንዴት ጠብቆ ማደስ፣ ማዘመን፣ መልሰው አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ማድረግ እንዲሁም ከሌሎች ግንባታዎች ጋር ጎን ለጎን እንዲሄዱ ማድረግ ይቻላል? የሚሉት እና ተያያዥ ነጥቦች ይዳሰሳሉ።

BBC Amharic·8:42 AM

ዜሌንስኪ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ልታደርገው ያቀደችው ውይይት "ፍሬያማ" እንደሚሆን ተስፋቸውን ገለጹ

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር በመጪው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ ልታደርገው ያቀደችው ውይይት "ትርጉም ያለው" እንደሚሆን ተስፋቸውን ገለጹ።

BBC Amharic·7:56 AM

ታዳጊ ወንዶችን ደፍሯል የተባለው የጋቦን ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የህይወት ዘመን እገዳ ተጣለበት

ታዳጊ ወንዶችን ደፍሯል የተባለው የጋቦን ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የህይወት ዘመን እገዳ ተጣለበት

BBC Amharic·7:44 AM

የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በስህተት ስምንት ቦምቦች በመጣላቸው በርካቶች ተጎዱ

በደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በስህተት ስምንት ቦምቦች በመኖሪያ ስፍራዎች መጣላቸውን ተከትሎ 15 ሰዎች መጎዳታቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

BBC Amharic·6:50 AM

"ኬንያ ለመጪው የዓለም ዋንጫ በማለፍ ብዙዎችን ማስደነቅ ትችላለች" አዲሱ አሠልጣኝ ቤኒ ማካርቲ

BBC Amharic·6:50 AM

"'ቁርጭምጭሚት' የሚለው ቃል ያስቀኛል'' ለ23 ዓመታት ለፈረንጆች አማርኛን ያስተማረችው ፖላንዳዊት፣ ዶ/ር ኤቫ ቮልክ-ሶሬ

ፓላንዳዊቷ ዶ/ር ኤቫን የአማርኛ ቋንቋን ከ40 ዓመት በፊት ተምራ በዲግሪ ከተመረቀች በኋላ ከሃያ ዓመታት በላይ በማስተማር በርካቶችን በአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ አስይዛለች። የምታስተምርበት ዩኒቨርስቲ ወደ 80 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ አማርኛን እያስተማረ ነው። አማርኛ ቋንቋን “ፏፏቴ ነው” የምትለው ዶ/ር ኤቫን በአገሯ በአማርኛ አስተርጓሚነት ትሠራለች። ለመሆኑ እንዴት ከአማርኛ ጋር ተዋወቀች?

Thursday, March 6, 2025

3 stories

BBC Amharic·3:04 PM

የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ጄኔራል መታሰር የሰላም ስምምነቱን የሚጥስ እንደሆነ ተገለጸ

የደቡብ ሱዳን ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ወታደራዊ ክንፍ የጦር አዛዥ ጄነራል መታሰር ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የእርስ በርስ ጦርነት የቋጨውን የሰላም ስምምነት "የጣሰ ነው" ሲሉ የተቃዋሚው ቃለ አቀባይ ተናገሩ።

BBC Amharic·10:40 AM

አሜሪካ በተቃዋሚዎች ላይ የሳይበር ጥቃት በፈጸሙ ቻይናውያን ጠላፊዎች ላይ ክስ መሰረተች

የአሜሪካ አቃቤ ሕጎች በአገሪቱ የሚገኙ የቻይና መንግሥት ተቃዋሚዎችን መረጃ በመመንተፍ ለቤጂንግ መንግሥት በመሸጥ የተጠረጠሩ 12 ቻይናውያን ላይ ክስ መሰረቱ። የአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው፤ "በመንግሥት የተደገፈው" የሳይበር ጥቃት የአሜሪካ መንግሥት ተቋማት ላይም ያነጣጠረ ነበር።

BBC Amharic·10:28 AM

ቻይና ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ 'ማንኛውም ጦርነት' ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

ቻይና ለወታደራዊ በጀት ብቻ 245 ቢሊዮን ዶላር ብትመድብም ከአሜሪካ በጣም ያነሰ ነው። የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት እንዳለው ቻይና ምንም እንኳ ከአሜሪካ እና ሩሲያ በጣም ያነሰ ቢሆንም 1.6 በመቶ የሚሆነውን የአገር ውስጥ ምርቷን ለወታደራዊ አገልግሎት ታወጣለች። ይኹን እንጂ ተንታኞች ቻይና ለመከላከያ የምታወጣውን ገንዘብ ዝቅ አድርጋ ታቀርባለች ብለው ያምናሉ።

Advertisement
Previous pageNext page