ትራምፕ በቅርቡ አምባገነን ያሏቸውን ዘለንስኪን "ጀግና" ሲሉ አወደሱ
በቅርቡ አምባገነን ብለው ፕሬዚዳንቱን መወረፋቸውን አስመልክቶ ቢቢሲ ይቅርታ ይጠይቁ እንደሆነ ላቀረበላቸው ጥያቄ "ይህንን መናገራቸውን ማመን እንዳልቻሉ" ገልጸዋል። በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ዘለንኪን "በጣም ጀግና" ሲሉ አወድሰዋቸዋል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በቅርቡ አምባገነን ብለው ፕሬዚዳንቱን መወረፋቸውን አስመልክቶ ቢቢሲ ይቅርታ ይጠይቁ እንደሆነ ላቀረበላቸው ጥያቄ "ይህንን መናገራቸውን ማመን እንዳልቻሉ" ገልጸዋል። በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ዘለንኪን "በጣም ጀግና" ሲሉ አወድሰዋቸዋል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት 5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ 'የወርቅ ካርድ' ቪዛን ይፋ ለማድረግ ዕቅድ አለኝ ብለዋል። በሚሊዮኖች ዶላር የሚያወጣው የወርቅ ካርድ ቪዛ ቋሚ የመኖሪያ ካርድን ያካተተ ሲሆን፣ ለወደፊቱም ዜግነትን ያስገኛል።

ሙስሊሞች ለኢድ አል አድሃ ክብረ በዓል በጎችን ከማረድ እንዲቆጠቡ የሞሮኮው ንጉስ መሐመድ 6ኛ ጥሪ አቀረቡ።

የኦስካር ሽልማት አሸናፊው እና ዝነኛው ተዋናይ ጂን ሃክማን፣ ባለቤቱ ቤትሲ አራካዋ እና ውሻቸው በመኖሪያ ቤታቸው ሞተው ተገኙ።

"እግዚአብሔርን፤ እርዳታ ያስፈልገኛል" ይላል በምያንማር ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ያለው ኢትዮጵያዊው ወጣት። ራሱን "ሚኪ" ብሎ የሚጠራው ይህ ወጣት፤ ምያንማር ወስጥ በታይላንድ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ህንጻ ውስጥ ከሌሎች 450 ሰዎች ላይ ታስሮ እንዲቆይ መደረጉን ይናራል።