ዓለምን እያነጋገረ ያለው የትራምፕ እና የዜሌንስኪ ጭቅጭቅ በዋሽንግተን
ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ ዋሽንግተን ተጉዘው የነበሩት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ከፕሬዝዳንቱ እና ከምክትላቸው ጋር በጋዜጠኞች ፊት የገቡበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል። ቪዲዮውን ይመልከቱ . . .

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ ዋሽንግተን ተጉዘው የነበሩት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ከፕሬዝዳንቱ እና ከምክትላቸው ጋር በጋዜጠኞች ፊት የገቡበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል። ቪዲዮውን ይመልከቱ . . .

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ዘለፋ ጭምር የተቀላቀለበት በኃይለ ቃል የተሞላ ውይይት በዋይት ሐውስ አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ዜሌንስኪን "አክብሮት የጎደለው" እንዲሁም "በሦስተኛው የዓለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው" ሲሉ ገስጸዋቸዋል።


መሳይ ተመስገን በኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ድንቅ ብቃት አለቸው ከሚባሉት መካከል ትጠቀሳለች። እግር ኳስን በሰፈር ውስጥ የጀመረችው መሳይ እስከ ኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተጫውታለች። የት ትደርሳለች የተባለቸው ተጫዋች “ጾታዋ ልክ” አይደለም በሚል ከእግር ኳስ ጋር ተለያይታለች።

በምያንማር በሚገኙ የወንጀል ካምፖች በግዳጅ ሠራተኝነት ተይዘው የነበሩ ቢያንስ 800 ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሁለት ታጣቂዎች እጅ ላይ እንደሚገኙ በታይላንድ የሚገኙ ምንጮች እና በታጣቂዎቹ ስር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለቢቢሲ ተናገሩ።


አስከሬናቸው በመኖሪያ ቤታቸው የተገኘው ታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ እና ባለቤቱ 'አሟሟታቸው' አጠራጣሪ እንደሆነ ፖሊስ አስታውቋል። የኒው ሜክሲኮ ፖሊስ ይህንን ያለው ከሞቱ የቆዩ መሆኑን የሚመስሉ ምልክቶች በአስከሬናቸው ላይ መታየቱን ተከትሎ መሆኑን ገልጿል።

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ለአንድ ዓመት ያህል በከባድ ውዝግብ ውስጥ ከቆዩ በኋላ በቱርክ አሸማጋይነት በደረሱት ስምምነት ግንኙነታቸውን የሚያሻሽሉ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በስምምነቱ መሠረት የሁለቱ አገራትን ግንኙነት ለማሻሻል እና ለማጠናከር ባለፉት ወራት የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአዲስ አበባ እና ሞቃዲሾ ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የካቲት 20/2017 ዓ.ም. በሞቃዲሾ የአንድ ቀን ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በዚህም ወቅት የሞርታር ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል።

በምስራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በምትገኘው እና በቅርቡ በአማጺያን ስር በወደቀችው ከተማ በተጠራ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተኩስ እሩምታ እና ፍንዳታ ተከሰተ።

የፍልስጤም ደጋፊዎች የዩናይትድ ኪንግደሙን የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ስነ ስርዓትን እንዳያስተጓጉሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከለከለ።
