Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, February 26, 2025

6 stories

The Reporter·8:22 AM

በአዲስ አበባ የተገነቡ ረዣዥም ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉ ተነገረ

በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ ረዣዥም (ከ40 በላይ ፎቅ ያላቸው) ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 15 ቀን...

BBC Amharic·7:33 AM

የዩክሬን ባለሥልጣናት ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ስምምነት ማድረጋቸውን አስታወቁ

The Reporter·8:14 AM

ኢትዮጵያን ጨምሮ ሦስት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎች የኮንጎ ሰላም አመቻች ሆነው ተሰየሙ

በአዲስ ጌታቸው ሁለት ክልላዊ የትብብር ተቋማት በአስደንጋጭ ሁኔታ እየተባባሰ የመጣውን የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን የእርስ በርስ ጦርነት በአስቸኳይ ይገታ ዘንድ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሦስት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎችን ለሰላም አመቻቺነት መሰየሙን፣ ሰኞ የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሽ...

BBC Amharic·7:01 AM

እናትነትን ሸሽተው በፈቃዳቸው መካን መሆንን የሚመርጡት ሴቶች

The Reporter·8:09 AM

ሳልሳይ ወያነ ፓርቲ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክር ቤትን ለመቀላቀል ወሰነ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ‹‹ጊዜያዊ አማካሪ ምክር ቤት›› በሚል አቋቁሞት የነበረውን አሻሽሎ የመወሰን ሥልጣን እንዲኖረው ማድረጉን ተከትሎ፣ በምክር ቤቱ እንደማይሳተፍ ከአንድ ወር በፊት አስታውቆ የነበረው ክልላዊው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ (ሳወት) ፓርቲ፣ ሐሳቡን ቀይሮ በምክር...

BBC Amharic·7:01 AM

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትይዩ መንግሥት ለመመሥረት እያደረገ ያለው ጥረት ምን ያመለክታል?

በሱዳን እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት በአስር ሺዎችንን ገድሎ፣ ሚሊዮኖችን ለመፈናቀል ዳርጓል። በአገሪቱ ጦር ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል የሚካሄደው ጦርነት ከመቋጨቱ በፊት ሁሉቱም በየፊናቸው መንግሥት ለመመሥረት እየሞከሩ ነው። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና አጋሮቹ የጦር ኃይሉ ከሚያዋቅረው መንግሥት በትይዩ ሌላ መንግሥት ለመመሥረት ናይሮቢ ውስጥ ቻርተር ተፈራርመዋል። ይህ ምን ያመልክታል?

Tuesday, February 25, 2025

4 stories

BBC Amharic·3:49 PM

ፑቲን የሩስያን እና የዩክሬንን ብርቅዬ ማዕድናት ለአሜሪካ ለመስጠት ሃሳብ አቀረቡ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ አገራቸው በተቆጣጠረቻቸው የዩክሬን ግዛቶች ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ብርቅዬ ማዕድናትን ለአሜሪካ ለማቅረብ ዝግጁ መሆናቸውን ተናገሩ።

BBC Amharic·12:48 PM

ሊቨርፑል ከኒውካስል፤ ፎረስት ከአርሰናል. . . የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት

BBC Amharic·11:51 AM

ግዙፉ የእስያ ባንክ 4 ሺህ ሠራተኞቹን አሰናብቶ ሥራቸውን በኤአይ ሊተካ ነው

BBC Amharic·8:32 AM

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መቻል እና ሲደማ ቡናን በድምሩ 39 ሚሊዮን ብር ቀጣ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር በአራት ክለቦች ላይ በድምሩ የ45 ሚሊዮን ብር ቅጣት አስተላልፏል። የፕሪሚዬር ሊጉ አስተዳዳሪ የሆነው አክሲዮን ማኅበር ቅጣቱን ያስተላለፈው የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ህጉን ተላልፈዋል በሚል ነው። ከዚህ በተጨማሪ ተጫዋቾች በነብስ ወከፍ 200 ሺህ ብር እንዲቀጡ ተወስኗል።

Advertisement
Previous pageNext page