የትራምፕ አስተዳደር በአገሪቱ ያሉ በርካታ የዩኤስ ኤይድ ሰራተኞችን አባረረ
የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) ሰራተኞችን አስተዳደራዊ ዕረፍት እንዲወጡ ሲያስገድድ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩትን ደግሞ አባረረ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) ሰራተኞችን አስተዳደራዊ ዕረፍት እንዲወጡ ሲያስገድድ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩትን ደግሞ አባረረ።

ዘለንስኪ 'ሰላም የሚያመጣ ከሆነ ሥልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ' አሉ

በታዳጊ አገራት ውስጥ በስፋት የሚሠራጩትን እና በርካቶችን ለሞት እና ለጉዳት የሚዳርጉትን ወባን የመሳሰሉ በፓራሳይት የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ ክትባቶችን ማግኘት አዳጋች ሆኖ ቆይቷል። በቅርቡ ለወባ መከላከያ የሚሆን ክትባት ከዓመታት ልፋት በኋላ ዕውን ሆኗል። ለመሆኑ ለእንዲህ ዓይነት በሽታዎች ክትባት ማግኘት ለምን ፈታኝ ሆነ?

ለዓመታት በጥርጣሬ እና በውጥረት ውስጥ የቆየው የሩሲያ እና የምዕራባውያኑ ግንኙነት ዩክሬን ውስጥ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ ለይቶለት ወደ ግጭት እንዳይገባ ስጋት ከተፈጠረ ሦስት ዓመታት ሆኖታል። ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ፊት ለፊት ከምታደርገው ጦር ባሻገር ከምዕራባውያን ጋር በሌላ ግንባር የአሻጥር ጦርነት እያደረገች ነው ሲል የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን አገሮች ማኅበር (ኔቶ) ያምናል። ለዚህም ሩሲያ ምሥጢራዊ ጥቃቶችን እየፈጸመች እና እየተዘጋጀች ነው በሚል ትከሰሳለች።

ቅዳሜ ዕለት ሐማስ ባለፈው ዓመት መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት በፈጸመበት ጊዜ አግቶ ከወሰዳቸው አራት ሰዎችን ጨምሮ ስድስት የእስራኤላውያን ታጋቾችን ለቅቋል። ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል በኖቫ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ታድመው ከነበሩት አራት እስራኤላውያን በተጨማሪ የተፈቱት ሁለት ግለሰቦች ቤተ እስራኤላዊው አቬራ መንግሥቱ እና ሂሻም አል ሰይድ ጋዛ ውስጥ ለዓመታት ቆይተዋል። አቬራ መንግሥቱ ከ10 ዓመት በፊት እንዴት በሐማስ እጅ ገባ?

‹‹…ፍርድ ቤት ሁሌ ትክክል ቢወስን ኖሮ ይግባኝም ቀጥሎ ያሉ ክርክሮችም ባልኖሩ›› ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ካሉ 800‚000 ሕንፃዎችና ቤቶች ግብር የሚከፍሉት 120‚000 ብቻ መሆናቸው ተገልጿል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የጣሪያና ግድግዳ ግብር...

እስራኤል ከ600 የሚበልጡ የፍልስጤም እስረኞችን መፍታት ላልተወሰነ ጊዜ አዘገየች። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፣ ሃማስ ቀጣይ የታገቱት እስረኞችን እንደሚለቅ ዋስትና እስኪሰጥ ድረስ የፍልስጤም እስረኞችን መልቀቅ ይዘገያል ብለዋል።

በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሠራጩ የተጋነኑና ነፍስ እናመጣለን ማለት የቀራቸው ማስታወቂያዎች፣ በጤናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አደጋ መደቀናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሳሳቢነታቸው እየጨመረ ያለውና ሕዝቡን የሚያደናግሩ የተጋነኑና እውነት ያልሆኑ ማስታወቂያዎች መንግሥት ባለበት አገር መቆጣጠር ካልተቻለ፣ በማኅበረሰቡ ላይ ከዚህ...

የሮም ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ቅዳሜ ዕለት "የተራዘመ አስም መሰል የመተንፈሻ አካላት ችግር" ካጋጠማቸው በኋላ የጤናቸው ሁኔታ "አስጊ" ሆኖ መቀጠሉን ቤተክርስትያኒቱ ባወጣችው መግለጫ አስታወቀች።

በሥራ ላይ ያለው ፓስፖርት የአገልግሎት ዘመኑ እስኪያልቅ ያገለገላል ተብሏል የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢትዮጵያ አምስተኛ ነው የተባለው አዲሱን ፓስፖርትና የተለያዩ የጉዞ ሰነዶችን ይፋ አደረገ፡፡ አገልግሎቱ አዲሱን ፓስፖርት ጨምሮ ከአሥር በላይ የጉዞ ሰነዶችን ይፋ ያደረገው የካቲት...
